Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
December 04, 2023በኢትዮጵያ የሚከሰቱ ድርቅና ረሃብ ፤ የአገዛዞች ዳተኛ ምላሽበየወቅቱ በሃገሪቱ የተፈራረቁ አገዛዞች በድርቅ የሚሞት ሕዝብ ከመታደግ ይልቅ``ለገጽታ ግንባታ`` በሚል አደጋውን መደበቅ፤ የእርዳታ እህል መዝረፍ፤የሃገሪቱን ውሱን ሃብት ቆጣቢ በሆነ መልኩ በመጠቀም አደጋዎቹን ከመመከት ይልቅ ለቅንጡ መናፈሻዎችና ቤተመንግስት ግንባታና እድሳት በቢልዮኖች የሚቆጠር የሃገሪቱ ሃብት ያባክናሉ በሚል ብዙዎች ይወቅሳሉ።...more11minPlay
November 10, 2023የአማራ ክልል ግጭትና ላሊበላበአማራ ክልል በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ መካከል ለወራት እየተደረገ ያለው ግጭትና ውጊያ አሁንም ስለመቀጠሉ ፣ከፍተኛ ሰብዓዊ ውድመት እያደረሰ ስለመሆኑና መደበኛ የሕይወት እንቅስቃሴ እየታጎለ ስለመሆኑ የየአካባቢው ነዋሪዎች እየገለፁ ነው።...more0minPlay
November 08, 2023በአማራ ክልል የቀጠለው ውጊያአማራ ክልል ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል አሁንም ውጊያ መኖሩን ዶቼ ቬለ በስልክ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለፁ።...more0minPlay
November 01, 2023የጀርመን ፕሬዝደንት ይቅርታ ጠየቁፕሬዝደንት ሽታይማየር ዛሬ በርካታ ሰዎች ከተገደሉባቸዉ አካባቢዎች ሶንጌ የተባለዉን አካባቢ ሲጎበኙ የጀርመን ቅኝ ገዢዎች ላደረሱት ግፍ በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል። ሽታይንማየር የጀርመን ቅኝ ገዢ ጦር የረሸናቸዉን የያኔዉን ባላባት የሶናጌ ምባኖና የ66 ተከታዮቻቸዉን የልጅ-ልጅ ልጆችና ዘመዶች አነጋግረዋልም።...more0minPlay
October 11, 2023የሱዳን ጦርነት መዘዝ ለኢትዮጵያዉያን ስደተኞችከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በሱዳን መጠልያዎች ያሉ ስደተኞች መንግስት፣ እርዳታ ሰጪ ተቋማት እና ሌሎች እንዲደርሱላቸው በቅርቡ ከሱዳን የተመለሱት ያነጋገርናቸው ተፈናቃዮች ጥሪ ያቀርባሉ።...more0minPlay
September 30, 2023ከመፈንቅለ መንግሥቱ አንድ ዓመት በኋላም ያልተረጋጋችው ቡርኪናፋሶኢብራሂም ትራዎሬ ሥልጣን ላይ በወጡበት ወቅት በሁለት እና ሦስት ወራት ውስጥ የሀገሪቱን የጸጥታ ሁኔታ የማሻሻል ዕቅድ ይዘው ነበር። ሆኖም በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥም ቡርኪናፋሶ ከጀሀዲስት ጥቃት አልተላቀቀችም።...more8minPlay
September 29, 2023መውሊድን እና መስቀልን ከቤተሰብ ጋርይህ ሳምንት ሁለት ትላልቅ ኃይማኖታዊ በዓላትን ያስተናገደ ነበር። በተለይ ዕሮብ ዕለት ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ልደትን ሲያከብሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ደግሞ ደመራ እና መስቀልን አክብረዋል።...more10minPlay
September 25, 2023የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድርኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ ያደረጉት የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ውጤት አልባ ሆኖ ስለመጠናቀቁ በግብጽ በኩል ተገለፀ። መንግሥት እስካሁን በግልጽ ያለው ነገር ባይኖርም የግድቡ ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ «ኢትዮጵያ የጋራ መፍትሔ ላይ ለመድረስ በበጎ መንፈስ ትሠራለች» ሲሉ ጽፈዋል።...more5minPlay
September 15, 2023በሊቢያ የጎርፍ አደጋ ዐሥር ሺህዎችን ቀጠፈባለፈው እሁድ ሌሊትና ሰኞ በሊቢያ ምስራቃዊ ክፍል የደረሰው የጎርፍ አደጋና የውኃ መጥልቅለቅ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ሊቢያውያንን ለሞትና መፈናቀል ዳርጓል። ዳርና የምትባለዋ የባህር ዳርቻ ከተማ አብዛኛው ክፍሏ በውኃ እንድሰመጠና አንድ ሦተኛው የሚሆነው ሕዝቧም በውኃ እንደተወሰደ ወይም ያለበት እንዳልታውቀ እየተንገረ ነው።...more5minPlay
September 01, 2023ድሬዳዋ 56 ቋሚ ቅርሶችን አስመዘገበችየድሬዳዋ የከተማዋ አስተዳደር ቋሚ ቅርሶች እውቅና እንዲያገኙ ሲያደርጉት በነበረ ጥረት ለእውቅና በቅተዋል ከተባሉ ሃምሳ ስድስት ቅርሶች መካከል ከአንድ መቶ አመት እድሜ በላይ ያስቆጠረው በቀድሞው አጠራር የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅትን ጨምሮ ረዥም እድሜ ያስቆጠሩ አብያተ ክርስትያናት እና መስኪዶች ፣ ኪነ ህንፃዎች እና ሌሎችም ይገኙበታል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.