Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,915 episodes available.
May 17, 2023ሕወሃት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔ ተቃወመየኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓት ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ የሰላም ሂደቱ የሚጓዳ ሲል የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ተቃወመ። ህወሓት በበኩሉ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ያስተላለፈው ውሳኔ ደግሞ እንዲያጤን ጠይቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለግዜው ተጨማሪ ማብራሪያ መስጠት እንደማይችል ገልጿል።...more5minPlay
May 14, 2023አሳሳቢ እየሆነ የሄደው የፕረስ ነጻነት ይዞታ በኢትዮጵያከበርካታ ዓመታት ዓለም አቀፍ ትችትና ውግዘት ወጥቶ የዛሬ አምስት ዓመት ኢትዮጵያ ውስጥ የፕረስ ነጻነት ይዞታው ቀን ወጣለት ተብሎ ነበር። በአሸባሪነት ሳይቀር ተከሰውና እስራት ተፈርዶባቸው የነበሩ ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ድንገት ነጻ ተለቅቀው እስር ቤቱ ጋዜጠኛ አልቦም ቀርቶ ነበር።...more41minPlay
May 12, 2023ከሊቢያ የሚመለሱት አፍሪቃውያን ስደተኞችወደ ኢጣሊያ በጀልባ የሚገቡት የስደተኞች ቁጥር በአራት እጥፍ ጨምሯል። አብዛኞቹ ከሰሀራ በስተ ደቡብ የሚገኙ ሃገራት ስደተኞች ተሳክቶላቸው አውሮጳ ቢደርሱ፤ ሌሎች ሜዲትራንያን ላይ ሞተው የሚቀሩ ወይም በሊቢያ በቃኝ ብለው መመለስ የሚፈልጉት ስደተኞች ቁጥር ቀላል እንዳልሆነ ነው የዶይቸ ቬለዋ ማርቲና ሺቪኮቭስኪ ዘገባ የሚጠቁመው።...more10minPlay
May 05, 202382 ኛዉ የኢትዮጵያዉያን የድል በዓል በድምቀት ተከበረኢትዮጵያ ከጣሊያን ዳግማዊ ወረራ ተላቃ በ1933 ዓ.ም. ከአደዋ ድል በኋላም ዳግም ነጻነቷን ያረጋገጠችበት እለት የሚታወስበት የአርበኞች ቀን ዛሬ አዲስ አበባ በአርበኞች ሃውልት እለቱ ለ82ኛ ጊዜ ነው ታውሶ የዋለው፡፡ ዕለቱን በማስመልከት ማለዳ ላይ መድፍ ተተኩሷል፡፡ የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር አርበኞች አደባባይ ተገኝተው የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡...more5minPlay
April 08, 2023የቦረና ድርቅ ተጎጂዎች እና የእርዳታው አቅርቦትበቦረና የተከሰተውን አስከፊውን ድርቅ ተከትሎ ለረሃብ የተጋለጠውን ህዝብ ለመታደግ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የዕርዳታ ማሰባሰብ ስራ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ነገር ግን በግለሰቦች፣ቡድኖች፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ተቋማት የተሰባሰበው እርዳታ ለረሃብ ለተጋለጠው ህዝብ በፍትሃዊነት ደርሶ ይሆን ? ለዘለቄታውስ?።...more0minPlay
April 05, 2023የአዲሱ የዲጅታል መታወቂያ ተስፋ እና ስጋቶችከጎርጎሪያኑ 2021 ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎትን ስራ ላይ ለማዋል በብሄራዊ የመታወቂያ መርሃ ግብር አማካኝነት ሙከራ ሲደረግ ቆይቷል።ያለፈው ሳምንት ደግሞ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሀገሪቱን የዲጂታል መታወቂያ አዋጅ አፅድቋል።...more0minPlay
March 07, 2023በምዕራብ አርሲ ዞን የነሰቦ ወረዳ ተፈናቃዮች አቤቱታ«እስከአሁን ከኢትዮጵ ቀይ መስቀል ማህበር ከቀረበልን ውስን የዕለት ድጋፍ በስተቀር የደገፈን አካል የለም ፡፡ የሚመለከተው የመንግሥት አካል የምግብ ድጋፍ እንዲያደርግልንና ወደ መንደራችን የምንመለስበትን ሁኔታ እንዲያመቻችልን እንጠይቃልን።»“...more0minPlay
February 28, 2023በአፍሪቃው ቀንድ ድርቅ ለምን ይደጋገማል?ላለፉት ተከታታይ ዓመታት በአፍሪቃው ቀንድ የተስተጓጎለው የዝናብ ወቅት የአካባቢው ሃገራትን ለድርቅ አጋልጧል። ዘንድሮም የበልግ የዝናብ ወቅት ተመሳሳይ የዝናብ እጥረት እንደሚኖር ከወዲሁ ትንበታያዎች ያሳያሉ። በተጠቀሰው አካባቢ ድርቅ ለምን ይደጋገማል? መፍትሄውስ?...more0minPlay
February 27, 2023የተፈታሁት በህዝባዊ ሀይል ነው«ፖሊሶቹ ሳይሆኑ እንድታሰር ያደረጉት የክልሉ ባለስልጣናት ናቸው እየደወሉ መመሪያ ይሰጡ ነበር ያስለቀቀኝ የህዝብ ማዕበል ነው። በዚህ ትግል ህዝቡ አሸናፊ ሆኗል» እስክንድር ነጋ...more0minPlay
February 21, 2023በምስራቅ ወለጋ ተፈናቃዮች ስጋት ላይ መሆናቸዉን ተናገሩበምስራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዩ ወረዳ አኖ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች አሁንም በስጋት ውስጥ እንደሚገኙ ተናገሩ፡፡ በጎቡ ሰዩ ወረዳ የነበሩ በመቶዎች የሞቆጠሩ ነዋሪዎች ከጥቃቱ ወዲህ አካባቢውን ለቀው መሄዳቸው ተመልክቷል፡፡ የምስራቅ ወለጋ ዞን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽ/ቤት በጎቡ ሰዩ 5 ሺ የሚደርሱ ሰዎች መፈናቀላቸዉን ገልጿል፡፡...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,915 episodes available.