Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.
September 22, 2018የካሜሩን ቀውስ እና ቀጣዩ ፕሬዚደንታዊ ምርጫበካሜሩን የፊታችን መስከረም 27፣ 2011 ዓም ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ይካሄዳል። የሀገሪቱ ሕግ በሚፈቅደው መሰረትም የምርጫው ዘመቻ በዛሬው ዕለት በይፋ ዘመቻ ተጀምሯል።...more0minPlay
September 05, 2018በሶስት የአረብ ሀገራት የኢትዮጵያውያን የስራ ስምሪትየኢትዮጵያ የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ለአምስት ዓመታት ታግዶ የቆየው የመካከለኛው ምሥራቅ የሥራ ስምሪት እንደገና የሚጀመረው ከመጪው መስከረም መጨረሻ አንስቶ ነው። የሥራ ስምሪቱ የሚጀመርባቸው ሦስት የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራትም ሳዑዲ አረብያ ፣ኳታር እና ዮርዳኖስ ናቸው።...more0minPlay
August 25, 2018ሲቪል አቭዬሽን ስራ እናቆማለን ያሉ ሰራተኞቹን አስጠነቀቀየኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን በመጪው ሰኞ የስራ ማቆም አድማ ለማድረግ የወጠኑ ሰራተኞቹን አስጠነቀቀ። የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማኅበር አባላቱ “በተደጋጋሚ ላነሷቸው የሙያ ዕውቅና፣ የደሞዝና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ ባለማግኘታቸው” ነሐሴ 21 ጠዋት ከአንድ ሰዓት ጀምሮ በረራዎችን የማያስተናግዱ መሆኑን ገልጿል...more0minPlay
July 10, 2018የኤርትራ የዉጪ መዋዕለ ነዋይበኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካካል የተጀመረዉ መቀራረብ እና ሠላማዊ ግንኙነት የዉጪ ባለሐብቶች ኤርትራ ዉስጥ መዋዕለ ነዋያቸዉን ሥራ ላይ እንዲያዉሉ የሚያበረታታ መሆኑን በፈረንሳይ የኤርትራ አምባሳደር አስታወቁ።...more4minPlay
July 05, 2018ጥበብ ለሃገራዊ አንድነት«ሚዲያዉም ወግኖ ነበር ሲሰራ የነበረዉ። ወገንተኛነቱ ሕዝባዊ እንጂ፤ ለፓርቲ መሆን የለበትም ነዉ ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ። ይህ እዉነት አይደለም እንዴ? እዉነት እኮ ነዉ! ሚዲያዉ መርጦ፤ ለሚወደዉ ማድላት፤ ለማይወደዉ ደሞ ጥላቻችን አይደለም ማስተላለፍ ያለበት። እዉነት ላይ ነዉ ተመስርቶ መስራት ያለበት ነዉ ያሉት፤ ጠቅላይ ሚንስትሩ» ደበበ እሸቱ...more0minPlay
June 05, 2018የመሬት መንሸራተት ስጋትና መፍትሔውከሳምንታት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የመሬት መንሸራረት ተከስቶ ጥቂት ለማይባሉ ሰዎች ሕልፈተ ሕይወት ምክንያት መሆኑ ይታወሳል። የመሬት መንሸራረት ክስተት ኢትዮጵያ ውስጥ እንግዳ እንዳልሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአየር ንብንብረት እና የአፍሪቃ አደጋ መከላከል ማዕከል ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ዘውዱ እሸቱ ይናገራሉ።...more0minPlay
February 14, 2018በእስረኞች መፈታት ላይ የተቃዋሚዎች አስተያየትእስረኞችን መፍታት ብቻ ውስብስቡን የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ችግር ሊፈታ እንደማይችል አሳስበዋል። ዶቼቬለ አስተያየታቸውን የጠየቃቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች መንግሥት የሀገሪቱን ችግር በዘላቂነት የሚፈቱ ተጨማሪ እርምጃዎችን እንዲወስድ ጥሪ አቅርበዋል።...more0minPlay
January 19, 2018የተባበሩት መንግሥታት በኢትዮጵያ ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ጠየቀየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኢትዮጵያ የተቀዋሚ ፓርቲ መሪውን ዶ/ር መረራ ጉዲናን ጨምሮ 115 እስረኞችን መልቀቋን አደነቀ፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ መንግሥት አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሁኔታ ዳግም አጢኖ እንዲለቅ ጠይቋል፡፡...more0minPlay
December 28, 2017አዲስ አበባ በሐሰተኛ የትምህርት ሰነድ የተቀጠሩ ሰራተኞቿን እየተማጠነች ነውየአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በሃሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተቀጠሩና የማይገባቸውን ቦታ ይዘው ሲሰሩ በቆዩ ሰራተኞች እና የትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። ማንኛውም በሃሰት ማስረጃ የማይገባውን ቦታ ይዞ የሚገኝ ሰራተኛ እራሱን እንዲያጋልጥ የሰጠውንም የጊዜ ገደብ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. አራዝሞታል።...more5minPlay
December 14, 2017ኮሎኔል መንግስቱ እና ፍትህበዚምባቡዌ የቀድሞው ምክትል ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ እና የጦር ኃይሉ የቀድሞዉ ፕሪዝዳንት የሮቤርት ሙጋቤን የ37 ዓመት ዘመነ ስልጣን እንዲያበቃ ማድረጋቸው ብዙዎቹን አስገርሟል፣ ብዙዎችን አነጋግረዋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.