Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 30, 2026የብሬግዚት ህዝበ-ውሳኔ አስረኛ ዓመትበግንቦት ወር በተካሄደ ጥናት ከተካፈሉ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ 2245 ብሪታንያውያን 48 በመቶው ብሬግዚት ከጠበቁት ውጭ ወደ መጥፎ አቅጣጫ እየተጓዘ ነው መሆኑን ተናግረዋል። ጥናቱ ካካተታቸው ውስጥ 9 በመቶው ብቻ የተሻለ አቅጫጫ ላይ ነው ብለው እንደሚያምኑ ሲናገሩ፣ ከሦስት አንዳቸው ደግሞ እንደተጠበቀው እየተጓዘ ነው ብለዋል።...more0minPlay
June 30, 2026በደቡብ አፍሪካ መጤ ጠል ዘመቻ ላይ የሚነጋገረዉ የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ተራዘመየአፍሪካ ኅብረት መሪዎች በደቡብ አፍሪካ ባለው መጤ ጠል እንቅስቃሴና ጥቃት ላይ እስካሁን አልተነጋገሩም። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽንም በዚህ ጉዳይ ላይ ብቻ ያተኮረ መግለጫ አላወጣም።...more0minPlay
June 30, 2026የኤርትራ ህልውና ከአሁኑ ፕሬዝዳንቷ በኋላፖለቲከኛ ጌታቸው ረዳ ይህን የፕሬዝዳት ኢሳያስን ለድፍን 35 አመታት ስልጣንን በብቸኝነት መቆናጠጥ በአሉታዊነት አንስተው፤ ኤርትራ ከሳቸው በኋላ የአገርነት ህልውናዋ ያከትማል ማለት ደግሞ የበርካቶችን ትኩረት የሳበ ነበር።...more0minPlay
June 30, 2026የዲጂታል የመንግሥት አገልግሎት በተዘዋዋሪ አዉቶብሶች ሥራ ጀመረበአገር በቀል ባለሙያዎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የቀረጹትና ዋና ዋና የመንግሥት አገልግሎቶችን በአንድ ላይ የያዘው «ሞሰብ» ተንቀሳቃሽ የአውቶቡስ አገልግሎት በየአካባቤውእየተዘዋወረ ሊያገለግልዎ ነው ተብሏል።...more0minPlay
June 30, 2026የጀርመን፣ የኔዘርላንድስና የጃፓን ቡድናት ተሰናበቱ፣ ፓራጓይ፣ ሞሮኮና ብራዚል አለፉየዓለም ዋንጫን አራቴ የወሰደዉ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን የገጠመዉ ሽንፈት ለአብዛኛዉ ጀርመናዊ የእግር ኳስ አፍቃሪ አሳዛኝ፣ አስደንጋጭም ሆኗል።...more0minPlay
June 30, 2026የሙቀት ማዕበል፤ የኤልኒኞ ተጽዕኖየሰሞኑ የሙቀት ማዕበል አውሮጳ ውስጥ መንገዶችን ሲቦዳድስ፤ ባቡሮችን ከእንቅስቃሴ ሲያስተጓጉል፤ ትምህር ቤቶችም እንዲዘጉ አስገድዷል። አሁን አውሮጳ እጅግ አደገኛ በሆነው የሙቀት ማዕበል ተጨንቃለች።...more0minPlay
June 29, 2026ማሕደረ ዜና፣ የዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ዉዝግብ፣ የአረቦች ሥልትና የቀይ ባሕር መዘዝጥሩ የማይሆነዉ እስራኤሎች ሥምምነቱን እንዲቀበሉ አሜሪካኖች አለማግባባታቸዉ ወይም ማግባባት አለመቻላቸዉ ነዉ።ደቡባዊ ሊባኖስ ከስምምነቱም በኋላ እየነደደች ነዉ።የእስራኤልና የሊባኖስ መንግሥታት ጦርነቱን ለማስቆም በተደጋጋሚ መስማማታቸዉ ቢነገረም---...more0minPlay
June 29, 2026ዩናይትድ ስቴትስ ለሱዳን ተፋላሚዎች መሳሪያ በሚያቀርቡ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለችበጀርመን የአለምአቀፍና የአካባቢ ጥናት ተቋም ተመራማሪ የኾኑት ሃገር አሊ ለዶይቸ ቨለ እንደገለፁት፣ ማዕቀቡ የተጣለው ለኹለቱም ተፋላሚ ወገኖች ድጋፍ በሚያደርጉ ተቋማት ላይ ነው።...more0minPlay
June 29, 2026የሰኔ 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ግጥሚያ የበርካታ አፍሪቃውያንን ድጋፍ የተነፈገችው ደቡብ አፍሪቃ ምንም እንኳን ጠንካራ ተፎካካሪ መኾኗን ብታስመሰክርም በካናዳ ከውድድሩ ተሰናብታለች ። የብዙዎች ዐይን ያረፈው ስምንቱ የአፍሪቃ ቡድኖች ላይ ነው ። ለዓለም ዋንጫ ከአፍሪቃ እነማን ይጠበቃሉ? ዝርዝር ዘገባውን በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ይከታተሉ ።...more0minPlay
June 29, 2026የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ የኢትዮጵያ ጉብኝትየሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ ኢትዮጵያን እየጎበኙ ነው። የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ የሶማሊያውን ፕሬዝዳንት ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋቸዋል። የሁለት ቀናቱ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኑነት በማጠናከርና በአካባቢው መረጋጋት ላይ እንደሚያተኩር የሶማሊያ ፕሬዝዳንታዊ ጽህፈት ቤት በኤክስ ገጹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.