Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 26, 2026የዓለም እግር ኳስ የዋንጫ ግጥሚያ፣ የጀርመን መሸነፍ፣ የአፍሪቃ ቡድናት ይዞታዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 4 ሰዓት የኖርዌ ብሔራዊ ቡድን ከፈረንሳይ፣ የሴኔጋል፣ ከኢራቅ ጋር ይገጥማሉ።ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ደግሞ ኬፕ ቬርዴ ከሳዑዲ አረቢያ፣ ኡራጓይ ከእስጳኝ ጋር ይጋጠማሉ...more0minPlay
June 26, 2026"ያለ ምንም ክፍያ ነው ልጆቹን የምናሰለጥነው ምክንያቱም ትውልድ ማዳን ላይ ነው የምንሰራው" የሰርከስ ደሴ መስራች አንተነህ ጌታቸውየወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶች የሰርከስ ደሴ መስራች እና አሰልጣኝ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት ቱርክ በሚገኙ የተለያዩ ሪዞርቶች እየተዘዋወሩ ትርኢት የሚያቀርቡ ሁለት የሰርከስ ደሴ አርቲስቶች ናቸው።...more0minPlay
June 25, 2026በአስተያየት ሰጪዎች ተስፋ እና ሥጋት የተንጸባረቀበት አገራዊ ምክክርበኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባትና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር በሚል የተጀመረው አገራዊ ምክክርን በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ነው ። አስተያየት ሰጪዎች ምን አሉ? ዘገባውን ይከታተሉ ።...more0minPlay
June 25, 2026የኢቦላ ስርጭትን ለመከላከል የጉዞ እገዳ አስፈላጊ አይደለም ሲል ዐየፍሪቃ ሲዲሲ ዐሳወቀየኢቦላ ስርጭትን ለመከላከል፣ የቅኝት ሥራን ማጠናከር እንጅ የጉዞ እገዳ ማድረግ አስፈላጊ አይደለም ሲል የአፍሪቃ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል -አፍሪቃ (CDC) ዐሳወቀ። የጉዞ አገዳ መጣል፣ እንደ ጎርጎሮሳውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ2005 የወጣውንና ሃገራት የሚመሩበትን ዓለም አቀፍ ህግ የሚጥስ መኾኑንም ዳይሬክተሩ አስረድተዋል።...more0minPlay
June 25, 2026በስፔን ከ200 በላይ ሰዎችን የገደለው የሙቀት ወጀብ በፈረንሣይስ ምን አደረሰ?እጅግ ኃይለኛ የበጋ ንዳድ አብዛኛው አውሮጳን ካለፈው የሳምንmeት መጨረሻ ጀምሮ በብርቱ በመምታት የበርካታ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል ። ፈረንሣይ ሕጻናት መኪና ውስጥ ሞተው ተገኝተዋል ።...more0minPlay
June 25, 2026የኦሮሚያ ክልሉ ግጭት እና ዘላቂ መፍትሄውበኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች በተከሰቱ ግጭቶች የሰው ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል ። የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል “እየተባባሰ የመጣው» ያለው «የጅምላ ግድያ፣ የዜጎች መፈናቀል፣ እንዲሁም በኃይማኖትና በብሔር ላይ ያነጣጠረ ጥቃቶች ታይቷል” በማለት ጥቃቶቹን ተቃውሟል፡፡...more0minPlay
June 25, 2026አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ጉባኤ የመረጣቸው ስምንቱ አጀንዳዎችየኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፊታችን ሓምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚጀመረው የምክክር ጉባኤው የሚመከርባቸውን 8ቱ ዋና ዋና አጀንዳዎችን ለይቷል፡፡ ኮሚሽኑ ትናንት ረቡዕ ማምሻውን አዲስ አበባ ውስጥ ያሳወቀው ለምክክር ያቀረባቸው ስምንቱ አጀንዳዎች በርካታ ዝርዝር ይዘቶች ያሏቸውም ናቸው፡፡...more0minPlay
June 24, 2026“የኢትዮጵያ ዕዳ አሁን ዘላቂ ነው” የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝየብሔራዊ ባንክ ገዢ የኢትዮጵያ የዕዳ ጫና “ዘላቂ” ወደሚባልነት ደረጃ ዝቅ እንዳለ ተናግረዋል። ዶክተር ኢዮብ የዕዳ ጫና መቃለሉን የገለጹት ለአከፋፈል ሽግሽግ የሚካሔደው ድርድር ሳይጠናቀቅ ነው። በድርድሩ የሚፈጸሙ የሁለትዮሽ ሥምምነቶች ሲተገበሩ ኢትዮጵያ የሁለት ዓመት ዕዳ በአመት ልትከፍል እንደምትችል የገንዘብ ሚኒስትሩ ከፍተኛ አማካሪ ገልጸዋል...more12minPlay
June 24, 2026ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)የግዳጅ ምልመላና ጦርነት አዋጁን እንዲሰርዝ ተጠየቀየህወሓት ቡድንያረቀቀው ህግ፤ በተለይም የተዘርዘረሩ የቅጣት አይነቶች በኤርትራ ካለውና ለበርካታ አመታት ከቆየው የብሄራዊ ውትድርና አገግሎት ደንብና አዋጅ ጋር ተመሳሳይነት ያለው መሆኑን ተናግሯል።...more4minPlay
June 24, 2026ስልክ እና አድራሻን በቀላሉ ለማግኘት የሚያግዘው ዲጅታል መድረክኢትዮጵያ ውስጥ ስልክ እና አድራሻ ማግኘት ተቸግረዋል? ብሩክ ጌታቸው እና ብሩክ እንድሪያስ በተባሉ ሁለት ወጣቶች የተሰራው ዲጅታል መድረክ ችግሩን የሚፈታ ይመስላል። ዲጅታል መድረኩ በኢትዮጵያ የሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት፣የአደጋ ጊዜ ቁጥሮችን እና አድራሻዎችን በቀላሉ ተደራሽ የሚያደርግ መሆኑተገልጿል።...more10minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.