Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 24, 2026የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በመጭው ሳምንት ይጀመራል።ተማሪዎች በስነልቦና ለፈተናው ዝግጁ እንዱሆኑ አስቀድመንተዘጋጅ ተናል ያሉት የትምህርት ቢሮ ባለሙያው ‘’ዘንድሮ ተማሪ ያማያሳልፍ የመንግስት ትምህርት ቤት አይኖርም’’ ሲሉ ተናግረዋል።...more4minPlay
June 24, 2026ከተመራጬ መንግስት ምን ይጠበቃል?ህዝብ ድምፁን በዚህ መልኩ ሲሰጥ በተለይ " በሰላም ጉዳይ ላይ የተሻለ ነገር ያመጣሉ " ብሎ ተስፋ እንደሚያደርግ ጠቁመዋል ። በእርግጥ "ያመጣሉ ወይስ በነበረው ሁኔታ ይቀጥላል?" የሚለው በቀጣይ የሚታይ ነው " በማለት ሀሳባቸውን አጋርተዋል።...more4minPlay
June 24, 2026የታጣቂዎች ጥቃት በምሥራቅ ጉራጌ ዞንታጣቂዎቹ ከአዲስ አባባ እና ከቡታጅራ የተነሱ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን ማስቆማቸውን የተናገሩት አንድ በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የሶዳ ወረዳ ነዋሪ “ የወረዳው ፖሊስ አባላት እና ሚሊሻዎች ታጋቾቹን ለማስለቀቅ የተኩስ ልውውጥ አድርገዋል ፡፡ በዚህም የፀጥታ አባላት በታጣቂዎቹ ተመተው ህይወታቸው ማለፉን አውቃለሁ “ ብለዋል ፡፡...more4minPlay
June 23, 2026የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር አነሳስና ውድቀትከጥቂት ዓመታት በፊት ስታርመር እሳቸው ለብዙ ብሪታንያውያን የተስፋ ምልክት ነበሩ። የሌበር ፓርቲን ከምርጫ ሽንፈቶችና ከውስጣዊ ክፍፍሎች አውጥተው ወደ ሥልጣን የሚመልሱ መሪ ተብለው ይታዩ ነበር። በ2024 በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ሌበር ፓርቲ ያስመዘገበው ታሪካዊ ድል ይህንን ግምት የሚያጠናክር ነበር...more0minPlay
June 23, 2026“የሀገራችን ችግር በምርጫ ብቻ አይፈታም” ኦነግየኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)፤ የምርጫው ውጤት ይፋ በሆነበት ማግስት ሰኞ ባወጣው ይፋዊ መግለጫው፤ በአገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በሰላማዊ ትግል መስመር ለሚደረግ የትኛውም ምክክር እራሱን ማዘጋጀቱን አሳውቋል፡፡...more0minPlay
June 23, 2026በአፋር ክልል ሁለት ቀበሌዎች ሕወሓት ጥቃት ሠነዘረ መባሉበአፋር ክልል ዞን 2፣ መጋሌ ወረዳ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ላይ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት (ህወሓት) አባላት ናቸዉ የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት በስቲያና ትናንት በከፈቱት ተኩስ ቢያስ ሁለት ሰዎች መገደላቸዉና ሌሎች መቁሰላቸዉ ተነገረ...more0minPlay
June 23, 2026የማኀበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መስፋፋት የጥላቻ ንግግር እንዲጨምር ማድረጉ ተገለጸአለም አቀፍ የጸረ ጥላቻ ንግግር ቀን ታስቦ የዋለው ሰሞኑን ነው። የአፍሪካ ኅብረት የዘር ማጥፋትና ሌሎች የጅምላ ግድያ ወንጀሎች መከላከል ልዩ መልዕክተኛ አዳማ ዲያንግ፤ ይሄንኑ ቀን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት የጥላቻ ንግግር ልዩነትን ማቀጣጠሉንና፣ ማኀበራዊ ክፍፍልን ማስፋፋቱን እንደዚሁም ግጭት ማነሳሳቱን ቀጥሏል ብለዋል...more0minPlay
June 23, 2026ሥለምርጫው ውጤት የሁለት ፓርቲዎች ባለሥልጣናት አስተያየትበምርጫዉ ያልተካፈሉ ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ተንታኞች ምርጫዉን ዉጤት ድምፅ ከመሰጠቱ በፊት የሚታወቅ በማለት ይተቹታል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ሥዩም ጌቱ ያነጋገራቸዉ የሁለት ፓርቲዎች መሪዎች እንደሚሉት ግን የምርጫዉ ሒደትም ሆነ ዉጤቱ ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም...more0minPlay
June 22, 2026ማሕደረ ዜና፣ የ7ኛዉ አጠቃላይ ምርጫ ዉጤት፣ እድምታዉና የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታበኢትዮጵያ የቅርብ ይሁን የሩቅ ዘመን ታሪክ የተደረጉ ለዉጦች በሙሉ የተደረጉት በምርጫ ሳይሆን በቤተ መንግሥት ሴራ፣ በመፈንቅለ መንግሥት፣በጦርነትና በሕዝባዊ አመፅ ነዉ።ምክንያቱ ብዙ ነዉ።ፕሮፌሰር መረረ «መሠረታዊ ችግራችን» የሚሉት ይጠቅሳሉ።...more0minPlay
June 22, 2026ምርጫውን ጉልህ የሕግ ጥሰት ያጋጠመበት አከባቢዎቹ የትኞቹ ናቸው?ብሔራዊ ምርጫ ቦርዱ በዚህኛው ምርጫ አሳካሁ ያላቸውን በርካታ ስኬቶችን ሲዘረዝር በሂደቱ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችም እንደነበሩ አንስቷል፡፡...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.