Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
May 25, 2025እንወያይ፤ የኢትዮጵያ ህክምና ባለሞያዎች ጥያቄ እንዴት መልስ ያግኝ?የኢትዮጵያ ህክምና ባለሞያዎች ጥያቄ ፤ እንዴት መልስ ያገኝ ይሆን? የጤና ባለሞያ የሚሰጠዉ አገልግሎት ዉድ እና እጅግ መሰረታዊ ነዉ። የግል የጤና ተቋማት እድገትና ብዛት የህብረተሰቡን የጤና ጥበቃ ፍላጎት እድገት ያሳያል ። ይህ ከሆነ መንግስት ለዚህ ወሳኝ ዘርፍ ባለሞያዎች እየሰጠ ያለዉ ትኩረት ምን ይመስላል?...more45minPlay
May 18, 2025የኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ከ1997 ምርጫ ወዲህ ከወዴት አለ?በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም በውስጣቸው ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተው የተሳተፉበት የእንወያይ መሰናዶ የኢትዮጵያን የፓርቲ ፖለቲካ ህልውና ከ1997 ወዲህ እና በሚቀጥለው ዓመት ሊካሔድ ከታቀደው ምርጫ አኳያ ይዳስሳል።...more44minPlay
May 18, 2025የኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ከ1997 ምርጫ ወዲህ ከወዴት አለ?በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ይህ ውይይት ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተውን በመጋበዝ የፓርቲ ፖለቲካን በ2018 ሊካሔድ ከታቀደው ምርጫ አኳያ ይዳስሳል።...more44minPlay
May 11, 2025የፕሬስ ነጻነት በኢትዮጵያ ያሽቆለቆለበት ምክንያቱ ምን ይሆን?ኢትዮጵያ የፕሬስ ምዘና ከተደረገባቸው 180 አገራት መካከል ቁልቁል 145ኛ ላይ መገኘቷ ከሰሞኑ ተዘግቧል ። በኢትዮጵያ የዛሬ ሰባት ዓመት ግድም ብሩኅ ተስፋ አንጸባርቆ የነበረው የፕሬስ ነጻነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ እያሽቆለቆለ መሆኑ ይነገርለታል ። ሳምንታዊውን ሙሉ የውይይት ዝግጅትን በድምፅ ማድመጥ ይቻላል ።...more46minPlay
May 04, 2025እንወያይ፤ አሳሳቢው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅበግጭቶችና በሌሎች ምክንያቶች በመላ አገሪቱ 8 ሚሊዮን የሚሆኑ ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ መሆናቸውን የትምህርት ሚንስቴር በተለያዩ መድረኮች ገልጿል።ለመሆኑ የተማሪዎች በዚህ ልክ ከትምህርት ገበታ መራቅ የሚያስከትለው ጉዳት ምን ይመስላል? ለወደፊቱስ በግለሰብ ፣በኅብረተሰብ እና በሀገሪቱ የሚያመጣው ሁለንተናዊ ችግርስ ? ምንስ መደረግ አለበት?...more45minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.