Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 491 episodes available.
August 24, 2025እንወያይ፤ ለኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ዋና ዋና ፈተናዎች እና መፍትሔዎችውይይቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ይረዳል በሚል በመስጠት ላይ ስለሚገኘው የክረምት ልዩ ስልጣና ምንነት እና ስለገጠሙት ፈተናዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ አዲሱ የትምህርት ዘመን ሊጀምር የአንድ ወር እድሜ ያህል እንደመቅረቱ ከትምህርት ጋር ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል።...more45minPlay

August 10, 2025እንወያይ፤ግጭት እና ጦርነት ላጠላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዘላቂ መፍትሔ እንዴት ይምጣ?የግጭት እና የጦርነት አዙሪት በሚመላለሱባት ኢትዮጵያ ለፖለቲካዊ ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ባለመበጀቱ ግጭቶች አሁንም ቀጥለዋል። በተለይ የሀገሪቱ ሁለቱ ትልልቅ ክልሎች በግጭት እና ጥቃት መታወክ ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል።ይህም ህዝቡን ለዘረፈ ብዙ ችግሮች እየዳረጉት መሆኑ ይነገራል።...more50minPlay
July 28, 2025እንወያይ፤ 40ኛ ዓመት የምግብ እርዳታ ኮንሰርት- በኢትዮጵያ ዛሬም ያልተመለሰው የምግብ ዋስትና ጥያቄኢትዮጵያ የዛሬ 40 እና 50 ዓመት የደረሰባትን አስከፊ ድርቅ እና ከፍተኛ ረሃብ ተከትሎ፤ Live Aid በሚል የዓለም ታዋቂ ሙዚቀኞች እርዳታ ያሰባሰቡበት መድረክ ባለፈዉ ሰሞን 40ኛ ዓመቱን ዘክሯል። ኢትዮጵያ ዛሬ በምን ሁኔታ ላይ ናት? የምግብ ዋስትና ዝግጅትዋስ ምን ያህል ጠንካራ ነዉ? ካለፈዉ ድርቅ ምን ተሞክሮ ተገኘ? ብዙዎች ይጠይቃሉ።...more44minPlay
July 20, 2025ሰሜን ኢትዮጵያ እያየለ የመጣው ፖለቲካዊ ውጥረት፦ ውይይትበሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት የመቀስቀሱ ሥጋት እንዳጠላ በርካቶች ይናገራሉ ። በፖለቲከኞች ዘንድ የቃላት መወራወር እና ማስጠንቀቂያዎችም ይደመጣሉ ። ብዙዎች ከዳግም ግጭት ጦርነት ይልቅ ሰላማዊ ውይይት እንዲቀድም እየወተወቱ ነው ። የሳምንቱ እንወያይ መሰናዶ በዚሁ ውጥረት ላይ ያተኩራል ። ሙሉውን ውይይት ከድምፁ ማጫወቻ ያድምጡ ።...more45minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 491 episodes available.