Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 486 episodes available.
October 12, 2025አሳሳቢው መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት በኢትዮጵያበኢትዮጵያ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት እና በሰዎች የመነገድ ወንጄል ሰፊ እና ውስብስብ ችግር መሆኑን በዘርፉ የሚሰሩ ዓለም አቀፍ እና ሀገር በቀል ተቋማት ይገልፃሉ።ይህ ችግርም በተለይም ወጣቶችን ሰለባ እያደረገ ሲሆን ፤አንድ ገለልተኛ ዘገባ እንዳመከተው በጅቡቲ በኩል በአማካይ 12,000 ኢትዮጵያውያን በየወሩ ወደ ሳውዲ አረቢያ ይጓዛሉ።...more48minPlay
October 05, 2025እንወያይ፣ ሥር የሰደደዉ የኢትዮጵያዉያን ክፍፍል መፍትሔ አለዉ ይሆን?1983 ወታደራዊ ሥርዓት ተወገደ።ኤርትራ ነፃ ወጣች።በ1960ዎቹ መልስ አላገኘም የተባለዉ የብሔር-ብሔረሰቦች ጥያቄ መልስ አገኘ ተባለ።በጎሳ ላይ የተመሠረተ ፈ,ደራሊዝም መመሥረቱም ታዋጀ።ጦርነቱ ግን ቀጠለ።ክፍፍሉም ከብሔሮች ወይም ጎሳዎች አልፎ ወደ ንዑስ-ብሔሮች፣ ከዚያም እስከ ጎጥ ቀጥሎ ዛሬ ያንድ ብሔር ወይም ጎሳ አባላት የሆኑ የማሕበረሰብ ክፍሎች እየተቧደኑ ወይም በተናጥል ይጋጫሉ፣ ይገዳደላሉም።...more46minPlay
September 26, 2025አንድ - ለ - አንድ:- ከኡስታዝ ጀማል በሽር ጋርኡስታዝ ጀማል በሽር በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ የህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደቱን በማጠልሸት ቅቡልነት ለማግኘት ግብጾች የተቀናጀ የሚዲያ ዘመቻ እያካሄዱ መሆኑን አይቼ ቁጭት ይዞኝ እኔም የዛሬ ስድስት ዓመት ስለ ሕዳሴ ግድብ ስለ አባይ ዉኃ አጠቃቀም፤ የኢትዮጵያን አቋም ይዤ ለግብፅና የአረቡን ሚዲያ መሞገት ጀመርኩ ብለናል።...more21minPlay
September 21, 2025የመስከረም 11 ቀን 2017 ዓ.ም እንወያይ፤ «የጦርነት ዳመና»ህወሐት በአለፈው እሁድ ባሰራጨው መግለጫ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስትን የፕሪቶርያ ውል በመጣስ በትግራይ ግጭት ለመፍጠር በአፋር እና በምዕራብ ትግራይ ታጣቂዎች እየመለመለ እና እያስታጠቀ ነው ሲል ከሷል።...more45minPlay
September 14, 2025ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያ ምን ምን ዐበይት ጉዳዮች ተከሰቱ?አሮጌውን 2017 ዓመት ተሰናብተን አዲሱን ዓመት መቁጠር ከጀመርን እነሆ ሦስተኛ ቀናችን ። በ2017 ኢትዮጵያ ውስጥ በዋናነት ምን ተከሰተ? የዕለቱ እንወያይ መሰናዶ ባሳለፍነው ዓመት የተከሰቱ ዐበይት ጉዳዮችን የምንቃኝበት ነው።...more45minPlay
September 14, 2025ኢትዮጵያ ባሳለፍነው 2017 ዓ.ም ከወደብ እስከ ግድብ፦ እንወያይአሮጌውን 2017 ዓመት ተሰናብተን አዲሱን ዓመት መቁጠር ከጀመርን እነሆ ሦስተኛ ቀናችን ። በ2017 ኢትዮጵያ ውስጥ በዋናነት ምን ተከሰተ? የዕለቱ እንወያይ መሰናዶ ባሳለፍነው ዓመት የተከሰቱ ዐበይት ጉዳዮችን የምንቃኝበት ነው ። ሙሉውን ውይይት በድምፅ እና በጽሑፍ በማገናኛው መከታተል ይቻላል ።...more45minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 486 episodes available.