Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 486 episodes available.
September 07, 2025የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ፣ የተጣለበት ተስፋ እና የተገተረው ድርድርኢትዮጵያውያን በመዋጮ ከደገፉት ታላቁ የህዳሴ ግድብ የተሻለ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ይጠብቃሉ። በሀገሪቱ ጥልቅ ፖለቲካዊ ልዩነት ቢበረታም የግድቡ ግንባታ እና ዓላማው ብዙዎችን ያስማማ ነው። ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው፤ ኢንጂነር አሥራት ብርሀኑ እና ወንድወሰን ሚቻጎን ጋብዘን ስለ ታሪካዊው ምዕራፍ፣ ስለ ድርድሩ እና ቀጣዩ የቤት ሥራ አወያይተናል።...more46minPlay
September 07, 2025የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ፣ የተጣለበት ተስፋ እና የተገተረው ድርድርበቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ጉባ ወረዳ መጋቢት 24 ቀን 2003 ግንባታው የተጀመረው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ተጠናቆ በመጪው ማክሰኞ ይመረቃል። ኢትዮጵያ ከሱዳን ከምትዋሰንበት ድንበር በ30 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ የሚገኘው ግድብ የግንባታ ሒደቱ 14 ዓመታት ገደማ የወሰደ ነው። የኃይል ማመንጫው 13 ተርባይኖች ተገጥመውለታል። በግድቡ የተገጠሙ ተርባይኖች በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ ሲገቡ በድምሩ 5,150 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫሉ። በግድቡ የተፈጠረው ሰው ሠራሽ ኃይቅ 74 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ውኃ ይይዛል። ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው፤ ኢንጂነር አሥራት ብርሀኑ እና ወንድወሰን ሚቻጎን ስለ ታሪካዊው ምዕራፍ አወያይተናል።...more46minPlay
September 05, 2025አንድ-ለአንድ፦ ከ«ሰላም የፓርቲዎች ጥምረት» ዋና አስፈጻሚ አቶ ዳሮታ ጉምአ ጋርየፖለቲካ ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ በአንድ የምርጫ ምልክት በመወዳደር ሥልጣንን በጋራ መጋራት የሚችል ተወዳዳሪ ኃይል ለመሆን እንደሚንቀሳቀሱ በጥምረቱ ምስረታ ጉባኤያቸው ላይ ተናግረዋል። ጥምረቱ ፣በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና ለማግኘት የሚያስፈገውን ሰነዶች በማዘጋጀት ላይ ነው መሆኑን የጥምረቱ ዋና አስፈጻሚ አቶ ዳሮታ ጉምአ ተናግረዋል።...more16minPlay
August 31, 2025ለመንግስት ሠራተኞች የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ፣ ስጋቱና ዘላቂው መፍትሔጭማሪው ተግባራዊ እንዲደርግ ለዓመታት የታገሉ የሠራተኛና የሙያ ማኅበራት እንዲሁም ሌሎች አካላት ጥያቄአቸው መልስ በማግኘቱ መደሰታቸውን እየገለጹ ነው። ጭማሪው ሊያስከትል ይችላል የሚሉት የሸቀጦችና የሌሎች መሠረታዊ ፍላጎቶች የቤት ኪራይና የመሳሰሉት ዋጋ ንረት ያሳሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ማስተካከያው ትርጉም የለውም እያሉ ነው።...more46minPlay
August 24, 2025እንወያይ፤ ለኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ዋና ዋና ፈተናዎች እና መፍትሔዎችውይይቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ይረዳል በሚል በመስጠት ላይ ስለሚገኘው የክረምት ልዩ ስልጣና ምንነት እና ስለገጠሙት ፈተናዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ አዲሱ የትምህርት ዘመን ሊጀምር የአንድ ወር እድሜ ያህል እንደመቅረቱ ከትምህርት ጋር ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል።...more45minPlay