Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
July 26, 2021114 ከእኛው ለእኛ || ገንቢና አፍራሽ ሂስ || ክፍል 1 || From Us to Us || Constructive & Destructive Criticism || Part 1"ገንቢና ገንቢ ያልሆነ (አፍራሽ) ሂስ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more24minPlay
July 26, 2021113 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ፣ ሐምሌ 16፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1:- የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያ መንግሥትን ሰይጣናዊ ማድረግ ላይ መጠመዳቸው አንድ ሚዲያ ገለጸ2:- “በህይወቴ እንደ ዛሬ አዝኜ አላውቅም” ደራሪቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደረሽን ፕረዚደንት...more6minPlay
July 22, 2021112 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ ሐምሌ 15፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን፣ በመንግሥት የተከፈተው የእሥር ዘመቻ ወደ ኢዜማ ፓርቲ አመራር መሻገሩ ተገለጸ2. ኢዜማ ፓርቲ የኮንሶ ምርጫ ክልልን ጨምሮ ተለይተው በታወቁ 28 የምርጫ ክልሎች ምርጫ እንዲደገም ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመለከተ3. ነገ በጃፓን ቶኪዮ ከተማ በሚከፈተው “ቶኪዮ ኦሎፒክ 2020” ኢትዮጵያ በ4 የስፖርት ዘርፎች እንደምትሳተፍ ተገለጸ 4. ቻይና የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና መነሻን ለማጥናት ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አደረገች...more13minPlay
July 21, 2021111 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ሐምሌ 14፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ አስተዳደር በዶካቱ ሰፈር “ተከፈተ” በተባለ የእሥር ዘመቻ ባለፉት 3 ቀናት ብቻ፣ የሚያጠቡ እናቶችን ጨምሮ 100 ሰዎች መታሠራቸው ተገለጸ...more10minPlay
July 19, 2021109 ሰላምና መረጋጋትን በዘላቂነት ለማስፈን || ክፍል 1 || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት ||For Sustainable Peace & Stability || Part 1 || Konso News Media Special Program"ሰላምና መረጋጋትን በዘላቂነት ለማስፈን" በሚል ርዕስ በያቬሎ ናታዬ የቀረበና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የተላለፈ ልዩ ዝግጅት ክፍል 1።...more13minPlay
July 19, 2021110 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ህወሃትን እና የውጭ አገራትን ጫና የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በካራት ከተማ ተካሄደ 2. በካራት ከተማ አስተዳደር ዶካቱ ቀበሌ ዛሬ “ተከፈተ” በተባለ የእሥር ዘመቻ፣ የሰኞ ገበያ ግብይት መዘጋቱና ብዙዎች መታሠራቸው ተገለጸ 3. የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ 4. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ “የገጠምነው ጠላት የኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነን ጠላት ነው” አሉ...more14minPlay
July 14, 2021108 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestረቡዕ፣ ሐምሌ 07፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በኮንሶ ዞን ቀደም ሲል በተለያዩ ጊዜያት ከተከሰቱ ግጭቶች ጋር ተያይዞ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎች አሁን ከፍተኛ ዕገዛ የሚፈልጉበት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን በዝናብ እጥረት ምክንያት በተከሰተ የሰብል ውድመት፣ 176ሺህ 607 ሰዎች ለረሀብ መጋለጣቸው ተነገረ3. የፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማን እስር ተከትሎ በደቡብ አፍሪካ በተቀሰቀሰ አመጽ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 72 ደረሰ...more11minPlay
July 13, 2021107 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestሐምሌ 06 2013 ዓ.ም ዕለተ ማክሰኞ ዜናዎች:1) 35ሺህ የሚሆኑ ወጣቶች ለገበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሰማሩ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቀ2) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደማትቀበው የውጪ ጉዳይ ሚኒሰተር አስታወቀ...more7minPlay
July 12, 2021106 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ሐምሌ 05፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ጃርሶ 02 ቀበሌ፣ በአካባቢው አመራር በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው እንግልትና ወከባ አሁንም መቀጠሉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኮንሶ ዜና ገለጹ 2. የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዜጎችን ማገላታት ጋር በተያያዘ የጃርሶ ቁጥር 02 ቀበሌ ጽ/ቤትን አስጠነቀቀ3. 166 የቁም ከብቶችና ድምራቸው 33 የሆነ በጎችና ፍየሎች ከገዋዳ አካባቢ በመጡ ዘራፊዎች ከኩኩባሳላ/ቦቶሬ መዘረፋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ...more12minPlay
July 12, 2021105 ከእኛው ለእኛ || አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት || ክፍል 4 || From Us to Us || Thought & Idea correctness || Part 4"አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች/ተወያዮች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more30minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.