Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
July 12, 2021104 ከእኛው ለእኛ || አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት || ክፍል 3 || From Us to Us || Thought & Idea correctness || Part 3"አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች/ተወያዮች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more28minPlay
July 12, 2021103 ከእኛው ለእኛ || አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት || ክፍል 2 || From Us to Us || Thought & Idea correctness || Part 2"አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች/ተወያዮች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more27minPlay
July 12, 2021102 ከእኛው ለእኛ || አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት || ክፍል 1 || From Us to Us || Thought & Idea correctness || Part 1"አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች/ተወያዮች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more28minPlay
July 12, 2021101 የኢህአዲግ ለጋሲ #2፡ የበቀል ዱላ || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Konso News | Konso News Media Special Programየበቀል ዱላ፡ የኢህአዲግ ለጋሲ #2 በሚል ርዕስ በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ የኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት። ...more16minPlay
July 08, 2021100 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ ሐምሌ 01፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና:በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ብዙ መምህራን በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት ደሞዛቸው እየተቆረጠባቸው እንደሆነ ገለጹ...more6minPlay
July 07, 2021099 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 30፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በካራት ዙሪያ ወረዳ ጃርሶ 02 ቀበሌ፣ በቀበሌ አመራርና ሚልሻ በዜጎች ላይ እየተወሰደ ባለ እርምጃ፣ ብዙዎች ክፉኛ መደብደባቸውንና በገፍ መታሠራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ 2. የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ዜጎችን ያለወንጀል በመያዝና በማጉላላቱ የካራት ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤትን አስጠነቀቀ 3. የኮንሶ ዞን አመራር በኮንታ ልዩ ወረዳ የሚገኙትን የጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክና የኮይሻ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ መጎብኘታቸው ተገለጸ...more28minPlay
July 07, 2021098 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Konso News | Konso News Media Special Program"የምዕራባዊያን ሥውር እጆች" በሚል ርዕስ በካፍትሌ ቶራይቶ ተዘጋጅቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት። ...more28minPlay
July 05, 2021097 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ሰኔ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች:1. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በዛሬው ዕለት ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ 2. ኢትዮጵያ ከሏት ከ60 የሚልበጡ ኤምባሲዎች ቢያንስ 30 ያክሉን ልትቀንስ ልትቀንስ እንደምትችል ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስታወቁ 3. “እኛ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ሳንሆን ከዚያ በላይ የሆንን በሰውነት የምናምን ዜጎችና ኢትዮጵያውያን ነን” ሲሉ የሰዓዊ መብቶች ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ...more16minPlay
July 04, 2021096 ከእኛው ለእኛ || ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል || ክፍል 4 || From Us to Us || Agriculture & Food Security || Part 4"ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more24minPlay
July 04, 2021095 ከእኛው ለእኛ || ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል || ክፍል 3 || From Us to Us || Agriculture & Food Security || Part 3"ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more31minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.