Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
June 26, 2021084 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestቅዳሜ፣ ሰኔ 19፣ 2013 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናየኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ኃላፊ የኮንሶን ህዝብ ድምጽ በማጭበርበር ሂደት ተጠምደዋል ተባለ...more9minPlay
June 25, 2021083 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየእለተ ዓርብ፣ ሰኔ 18 ቀን 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የተወዳደርነው ከፓርቲ ጋር ሳይሆን የጥፋት ተልዕኮ የያዙ ሀይላት ጋር ነው ሲሉ አቶ ከበደ ካቱሳ ገለጹ2. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቅሬታ ለሚያቀርቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሟላት ያለባቸውን መረጃዎች ይፋ አደረገ...more9minPlay
June 24, 2021082 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ ሰኔ 17፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: “የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ታዛቢዎቼ የውጤት ማዳመር ሂደቱን እንዳይከታተሉ ከልክሏል” ሲል የኮንሶ ዞን ኢዜማ ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ...more6minPlay
June 23, 2021081 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 16፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር አንድ የኢዜማ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ የብልጽግና ፓርት ደጋፊዎች ናቸው በተባሉ ግለሰቦች በድንጋይ ተደብድቦ እግሩ መሰበሩ ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ በ121 የምርጫ ጣቢያዎች ሲደረግ የነበረው ምርጫ በሰላም መጠናቀቁ ተገለጸ 3. “በአንዳንድ ቦታዎችና ምርጫ ጣቢያዎች ከታየው እንግልት፣ ወከባና የቁሳቁስ እጥረት ከፈጠረው ጫና ውጭ ምርጫው ሰላማዊ ነበር” ሲል የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድን አስታወቀ...more11minPlay
June 23, 2021080 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ፣ ሰኔ 15፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች...more7minPlay
June 21, 2021079 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ሰኔ 14 (6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ቀን)፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች 1. በኮንሶ ዞን በአብዛኛዎቹ የምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ የተደረገው የድምጽ መስጠት ሂደት በሰላማዊ መንገድ የተከናወነ ቢሆንም በአንዳንድ አካባቢዎች እክሎች ማጋጠማቸው ተገለጸ 2. ምርጫ ቦርድ በአማራና በደቡብ ክልል በተፎካካሪ ፓርቲ ታዛቢዎች ላይ ወከባ እየደረሰባቸው ስለመሆኑ ተናገረ 3. አንቶኒዮ ጉቴሬሽ ስለኢትዮጵያ ምርጫ መልዕክት አስተላለፉ4. በመካሄድ ላይ በነበረው ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ ስለገጠሙት ችግሮች ኢዜማ ፓርቲ መግለጫ ሰጠ...more12minPlay
June 20, 2021078 ከእኛው ለእኛ || ከምርጫ ባሻገር || ክፍል 4 || From Us to Us || Beyond Election || Part 4ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more37minPlay
June 20, 2021077 ከእኛው ለእኛ || ከምርጫ ባሻገር || ክፍል 3 || From Us to Us || Beyond Election || Part 3ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more26minPlay
June 20, 2021076 ከእኛው ለእኛ || ከምርጫ ባሻገር || ክፍል 2 || From Us to Us || Beyond Election || Part 2ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more26minPlay
June 20, 2021075 ከእኛው ለእኛ || ከምርጫ ባሻገር || ክፍል 1 || From Us to Us || Beyond Election || Part 1ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more28minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.