Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
June 20, 2021174 ከምርጫ ባሻገር || ልዩ ዝግጅት || በካፍትሌ ቶራይቶ || Beyond Election || Special Program || By Kaftile Toraytoከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕስ ከምርጫ በኋላም ህይወት እንደሚቀጥል የሚያስተምር ልዩ ዝግጅት።...more10minPlay
June 20, 2021173 ከፖለቲካ ባሻገር || ልዩ ዝግጅት || በካፍትሌ ቶራይቶ || Beyond Politics || Special Program || By Kaftile Toraytoከፖለቲካ ባሻገር በሚል ርዕስ ከፖለቲካ ባሻገር ህይወት እንደሚቀጥል የጥንት ታሪኮችን በማንሳት የሚያስተምር ልዩ ዝግጅት። ...more21minPlay
June 20, 2021072 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ፣ ሰኔ 11፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና...more5minPlay
June 17, 2021071 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ ሰኔ 10፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: 1) ምርጫ ቦርድ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምርጫ መታዘቢያ የይለፍ ካርድ መከልከሉ ተሰማ...more5minPlay
June 16, 2021070 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 09፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከፍተኛ የህክምና ቁሳቁስ እጥረትና የሠራተኞች መጉላላት መኖሩ ታወቀ 2. በኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ያካሄደ ሲሆን ኢዜማ ፓርቲ ደግሞ “አደገኛ” ብሎ የገለጸው የደብደባና የእሥር ዘመቻ በአመራሩና በአባላቱ ላይ መከፈቱን ገለጸ 3. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዜጎች እየመረጡ ችግኝ መትከል እንዳለባቸው አሳሰቡ...more14minPlay
June 14, 2021069 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ሰኔ 07፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. የኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ከወረዳው 8 ቀበሌያት ለተውጣጡ 420 ሚሊሻዎች የአንድ ቀን ሥልጠና እና ደምብ ልብስ የማልበስ ሥነ ሥርዓት አካሄደ 2. በኮንሶ ዞን የኢዜማ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊዎች የዞኑ ከፍተኛ አመራር “በእሥር ያስፈራራናል” ሲሉ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ደግሞ “አመጽ ከሆነ፤ እኛ ጋር ዴሞክራሲ የለም!” ሲሉ ተናገሩ3. በአዲስ አበባና በሁለት ክልሎች ቦርዱ የማያውቃቸው 79 የምርጫ ጣቢያዎች መገኘታቸው ተገለጸ...more14minPlay
June 14, 2021068 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 6 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 6የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 6።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more30minPlay
June 14, 2021067 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 5 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 5የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 5።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more25minPlay
June 14, 2021066 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 4 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 4የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more24minPlay
June 14, 2021065 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 3 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 3የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል ።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more32minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.