Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
June 06, 2021054 ከእኛው ለእኛው || ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ || ክፍል 1 || From Us to Us || Forgiveness, Reconciliation and Justice|| Part 1ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ በሚሉ ጽንሰ አሳቦች ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more34minPlay
June 03, 2021053 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ ግንቦት26፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ለ6ኛው አገር አገር አቀፍ ምርጫ የተመዘገቡ መራጮች ብዛት ይፋ ሆነ2. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በ3ኛው ሩብ አመት ለትምህርት ቤቶች ሲያደርግ የነበረውን ክትትል አላደረገም ተባለ3. የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) በRiseUp Inc. ድጋፍ በሶስተኛ ዙር ፕሮጀክት ያስገነባውን ባለአራት መማሪያ ክፍል ህንፃ ዛሬ አስመረቀ4. ምርጫ ቦርድ የባልደራስ አመራሮችን በዕጩነት የመመዝገብ ሂደት መጀመሩን አስታወቀ...more18minPlay
June 02, 2021052 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ግንቦት25፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ልማት ማህበር በRiseUp Inc ድጋፍ ለኻላቶ 1ኛ ደ/ት/ቤት ያስገባው የመማሪያ ክፍሎች ህንጻ በነገው ዕለት እንድሚጎበኝ ተገለጸ2. የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ በሰበር ለባልደራስ የወሰነለትን ውሳኔ ለምን እንዳልፈጸመ ቀርቦ እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ሰጠ...more11minPlay
June 02, 2021051 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ፣ ግንቦት24፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች...more7minPlay
May 31, 2021050 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ግንቦት23፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. ብልጽግና ፓርቲና ኢዜማ ፓርቲ በትላንትናው ዕለት ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳዎችን ማካሄዳችው ተገለጸ2. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በቅድመ ወሊድ ወቅት የእርጎዝ እናቶች ማቆያ ህንፃ ተገንብቶ ተመረቀ።3. የኢትዮጲያ ዜጎች ለማህበራ ፍትህ ኢዜማ በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን 121 አባላቱና ደጋፊዎቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ።4. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመራጮች ትምህርት ላይ ከተሠማሩ የሲቪክ ማኅበረሰብ ተቋማት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ...more20minPlay
May 30, 2021049 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 5 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 5በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more27minPlay
May 30, 2021048 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 4 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 4በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more22minPlay
May 30, 2021047 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 3 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 3በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more29minPlay
May 30, 2021046 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 2 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 2በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል ።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more21minPlay
May 30, 2021045 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 1 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 1በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more27minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.