Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
May 26, 2021044 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ግምቦት 18፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ቦርቃራ ቀበሌ፣ በፖለቲካ ፓርቲ አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠሩ መካረሮችን ለመቅረፍ የተደረገው ውይይት ውጤት እያስገኘ መሆኑ ተገለጸ2. Egypt Today የተሰኘ የግብጽ የድረ ገጽ ጋዜጣ ኢትዮጵያና ሱዳን በድበር አካባቢ ተጋጭተዋል አለ3. ኮሮና ቫይረስ ተፈጥሯዊ ሳይሆን ከላቦራቶሪ ያፈተለከተ ቫይረስ መሆኑን የሚያመላክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው ተባለ...more10minPlay
May 24, 2021042 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ግምቦት 16፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችርዕሰ ዜና፡በኮንሶ ዞን በደቡብ ልዩ ኃይል ሠራዊት በዜጎች ላይ የሚደርሰው እንግልትና ሥቃይ አሁን እንደቀጠለ ነው ተባለ...more9minPlay
May 23, 2021041 ከእኛው ለእኛው || ፍትህና የፍትህ ተቋማት ሚና || ክፍል 4 || From Us to Us || Justice and the Role of Justice Institutions|| Part 4በፍትህና ፍትህ ተቋማት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more22minPlay
May 23, 2021040 ከእኛው ለእኛው || ፍትህና የፍትህ ተቋማት ሚና || ክፍል 3 || From Us to Us || Justice and the Role of Justice Institutions|| Part 3በፍትህና ፍትህ ተቋማት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more25minPlay
May 23, 2021039 ከእኛው ለእኛው || ፍትህና የፍትህ ተቋማት ሚና || ክፍል 2 || From Us to Us || Justice and the Role of Justice Institutions|| Part 2በፍትህና ፍትህ ተቋማት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል ።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more32minPlay
May 23, 2021038 ከእኛው ለእኛው || ፍትህና የፍትህ ተቋማት ሚና || ክፍል 1 || From Us to Us || Justice and the Role of Justice Institutions|| Part 1በፍትህና ፍትህ ተቋማት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more32minPlay
May 23, 2021037 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዜና || Konso News | Konso News Media Special Newsየዕለተ ዕሑድ፣ ግምቦት 15፣ 2013 ዓ.ም. ልዩ ዜናርዕሰ ዜና:በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳና አጎራባች የዴራሼ፣ የቡርጂና የአማሮ ልዩ ወረዳዎች ማህበረሰቦች በሰገን ከተማ የዕረቀ ሰላም ኮንፍረስን ማካሄዳቸው ተገለጸ...more4minPlay
May 21, 2021036 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ አርብ ግምቦት 13፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡1) የውጭ አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዙ ፕሮግራሞች በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄዱ2) በኮንሶ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ውይይት ካደረገ በኋላ ብዙዎች ሲፈቱ ብዙዎች ደግሞ ለእሥር መታጨታቸው ተገለጸ...more7minPlay
May 21, 2021035 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ግምቦት 12፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን መንግሥት ከኃይማኖት መሪዎች ጋር ያደረገው ምክክር የሚፈልገውን ያህል ውጤታማ እንዳልሆነ ተገለጸ2. የኮንሶ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት የበጀት አመቱን የ10 ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት ይፋ አደረገ3. ግምቦት 28 የታሰበው 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ለሰኔ 14፣2013 ዓ.ም. መዛወሩን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ...more10minPlay
May 19, 2021034 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ግምቦት 11፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩ ተገለጸ2. ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብጽን ፍላጎት አይጎዳም ሲሉ የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገሩ...more8minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.