Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
May 10, 2021022 ከእኛው ለእኛው || የሚዲያ አጠቃቀም || ክፍል 2 || From Us to Us || Media Usage || Part 2በሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ሁለተኛው ክፍል።...more32minPlay
May 10, 2021021 ከእኛው ለእኛው || የሚዲያ አጠቃቀም || ክፍል 1 || From Us to Us || Media Usage || Part 1በሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት የመጀመሪያው ክፍል። ...more32minPlay
May 07, 2021020 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 29፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. ብልጽግና ፓርቲ በከና ወረዳ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ ማከናወኑን ከሥፍራው የደረሱን መረጃዎች አመለከቱ2. የመራጮች ምዝገባ በአንድ ሳምንት መራዘሙን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ3. በትላንትናው ዕለት በካራት ከተማ ከንቲባ የታወጀው የሰዓት እላፊ ገደብ “ህጋዊ መሠረት የለውም” ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ተናገሩ4. በዛሬው ዕለት ሊጠናቀቅ የነበረው የመራጮች ምዝገባ ውጤታማ እንደ ነበር የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ገለጸ...more14minPlay
May 06, 2021019 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡1. የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በፉጩጫ ቀበሌ ያሉ ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሥራ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ2. የዞኑ የትንራንስፖርት መምሪያ አንዳንድ የስምሪት መስመሮችን በመከልከሉ፣ ወደ እርሻ ሥራዎቻችን መሄድ ያልቻሉ አርሶ አደሮች አማረሩ3. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን የዞኑ የኮሚዩኒኬሽን መምሪያ አስታወቀ...more13minPlay
May 04, 2021018 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ሚያዝያ 26፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕሰተ ዜናዎች፡1. የከና ወረዳ የአካባቢው ተወላጅ የሆኑ የዩኒቨረስቲ ምሁራን እና ሌሎች ባለሙያዎችን ማሠሩ ተገለጸ2. “በኮንሶ ዞን በርካታ አባላቶቹ በጅምላ እየተሠሩ ነው” ሲል የዞኑ ኢዜማ ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ...more14minPlay
May 03, 2021017 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest አርዕሰተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን የመብራት አገልግሎት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ ተገለጸ2. የኮንሶ ዞን አስተዳደር ከካራት ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር የፋሲካ በዓልን አስመልክተው ለአቅመ ደካማዎች የማዕድ ግብዣ ማድረጋቸው ተገለጸ...more13minPlay
April 30, 2021016 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ የብርሃነ ትንሳኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት || Konso News | Konso News Media Easter Holiday Season Greetingsለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!...more19minPlay
April 29, 2021015 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 021፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናርዕሰ ዜና፡ በትላንትናው ዕለት በሰገን ዙሪያ ወረዳ የተከናወነው የሰላም ምክክር በህዝቡ መካከል ተስፋ ሰጪ መነቃቃትን መፍጠሩ ተገለጸ...more7minPlay
April 27, 2021014 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ፣ የሚያዝያ 19፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ያደረገው የምርጫ ቅስቀሳ ስኬታማ እንደነበረ የኮንሶ ዞን የፓርቲው አመራሮች ገለጹ፡፡2. የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የህ/ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ “የኮንሶ ህዝብ ለኢዜማ ባደረገው የድጋፍ ስብሰባ ወቅት ያሳየው ጨዋነት ሊደነቅ ይገባል” ሲሉ ተናገሩ።3. የመምህር ገመቹ ገንፌ እስር እንዳሳሰባቸው የኢዜማ ተቀዳሚ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡...more12minPlay
April 26, 2021013 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ የሚያዝያ 18፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና ርዕሰ ዜና፡ “ከፍተኛ አፈናና ጫናን ተቋቁሞ የተከናወነ ነው” የተባለው የኢዜማ ፓርቲ ዞን አቀፍ የምርጫ ቅስቀሳ፣ በሰላም መጠናቀቁን የኢዜማ ጽ/ቤት አስታወቀ...more10minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.