Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
April 25, 2021012 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ እሑድ፣ የሚያዝያ 17፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ፣ መጠጥ ቤት ውስጥ በመዝናናት ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በጸጥታ ኃይሎች በተከፈተ ተኩስ 4 ሰዎች በጥይት መመታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡2. በኮንሶ ዞን፣ የኢዜማ ዋና መሪ ለሆኑት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ማምሻውን ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው ተገለጸ...more8minPlay
April 24, 2021011 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ቅዳሜ፣ የሚያዝያ 16፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናርዕሰ ዜና፡ የኮንሶ ዞን ኢዜማ ፓርቲ ጽ/ቤት የፓርቲ ዋና አመራር ይገኙበታን የተባለን መርሃ ግብር ለሰኞ ማቀዱን ተከትሎ በዞኑ ውስጥ ባሉ የተለያዩ የመንግሥት መዋቅሮች ከፍተኛ ጫና እየደረሰበት መሆኑን አስታወቀ...more9minPlay
April 23, 2021010 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ፣ የሚያዝያ 15፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. ከምርጫ ቅስቀሳው ጋር ተያይዞ በኮንሶ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሥራ፣ በቂ ትኩረት እያገኘ አለመሆኑ ተገለጸ2. የመራጮች ምዝገባ መራዘምን አስመልክቶ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማምሻውን መግለጫ አወጣ...more15minPlay
April 22, 2021009 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ የሚያዝያ 14፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. የመራጮች ምዝገባ እንደሚራዘም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ2. የኮንሶ ዞን ጤና መምሪያ ከዞኑ የጤና ባለሙያዎች ጋር ምክክር አካሄደ...more8minPlay
April 21, 2021008 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ የሚያዝያ 13፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናየዜናው ርዕስ፡ የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ኃላፊዎች ዛሬ በገሰርጊዮ ቀበሌ ያደርጉት ጉብኝት “ችግራችንን ያልፈታ ነው” ሲሉ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ገለጹ...more8minPlay
April 19, 2021007 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 ዓ.ም. ዕለታዊ አንኳር ዜና የዕለቱ ርዕሰ ዜና፡ በከና ወረዳ ገሰርጊዮ ቀበሌ ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች፣ ላለፉት 10 ቀናት፣ “በወረዳው አስተዳዳሪ ትዕዛዝ ነው” በተባለ ምክንያት የመራጮች ምዝገባው ያለ ታዛቢዎች በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ...more9minPlay
April 18, 2021006 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለቱ አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ በተከሰተው የእንስሳት በሽታ፣ እስከ አሁን ከ200 በላይ ከብቶች መሞታቸው ተገለጸ2. የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) በግጭቶች ምክንያት ለተፈናቀሉ 25 አባወራዎች ቤቶችን ለመሥራት በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ3. በተለያዩ የኮንሶ ዞን ምርጫ ጣቢዎች ታዛቢዎቹ እንደታሠሩበት የኮንሶ ዞን ኢዜማ ጽ/ቤት አስታወቀ...more14minPlay
April 17, 2021005 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዛሬው አንኳር ዜና ርዕስ፡ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በዛሬው ዕለት በአብዛኛዎቹ የምርጫ ጣቢያዎች የመራጭነት ምዝገባ ሂደቱ መጀመሩ ተገለጸ...more6minPlay
April 16, 2021004 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዛሬው አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. ብልጽግና ፓርቲ የሚመራው የኮልሜ ክላስተር፣ ያለዞኑ የምርጫ ክልል ዕውቅና ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የምርጫ አስፈጻሚዎችን ለማንሳት ጥረት እያደረገ መሆኑ ተገለጸ2. የከና ወረዳ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብስባ ማካሄዱ ተገለጸ...more9minPlay
April 14, 2021003 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዛሬው አንኳር ዜናዎች በኮንሶ ዞን አስተዳደር የተከናወነ የመሠረት ድንጋይ ማስቀመጥና በኮልሜ ክላስተር ብልጽግና ፓርቲ ባከናወነው የምርጫ ቅስቀሳን ይመለከታል። ...more10minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.