Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
May 18, 2021033 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ፣ ግምቦት 10፣ 2013 ዓ.ም አንኳር ዜናዎችአርዕሰተ ዜናዎች፡ ብልጽግና ፓርቲ በካራት ከተማ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ ሰልፍ አካሄደ ብልጽግና ፓርቲ በህወሓት ኢህአዲግ ዘመን የዘረጋውን የ5ለ1 መዋቅር ለምርጫ ሂደቱ እየተጠቀመበት ነው ተባለ...more8minPlay
May 16, 2021031 ከእኛው ለእኛው || ፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ || ክፍል 4 || From Us to Us || Politics & Participation of Christians Social Participation || Part 4በፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ወ/ዊ አብዮት ሳጎያ፣ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more26minPlay
May 16, 2021030 ከእኛው ለእኛው || ፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ || ክፍል 3 || From Us to Us || Politics & Participation of Christians Social Participation || Part 3በፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ወ/ዊ አብዮት ሳጎያ፣ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more28minPlay
May 16, 2021029 ከእኛው ለእኛው || ፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ || ክፍል 2 || From Us to Us || Politics & Participation of Christians Social Participation || Part 2በፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ ወንጌላዊ አብዮት ሳጎያ፣ ያቬሎ ናታዬ፣ ካፍትሌ ቶራይቶና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው። ...more29minPlay
May 16, 2021028 ከእኛው ለእኛው || ፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ || ክፍል 1 || From Us to Us || Politics & Participation of Christians Social Participation || Part 1በፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ ወ/ዊ አብዮት ሳጎያ፣ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more30minPlay
May 14, 2021027 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ግምቦት 6፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. ኮንሶ ላይ በሰፈረው የደቡብ ልዩ ኃይል በኮንሶ ነዋሪዎች ላይ የሚደረስው ድብደባና እንግልት እንደቀጠለ ነው ተባለ2. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ቦርቃራ ቀበሌ የምርጫ አስፈጻሚና መምህራን በልዩ ኃይል መታሠራቸው ተገለጸ3. በካራት ዙሪያ ወረዳ ሶሮቦ ቀበሌ፣ በብልጽግና ፓርቲና በኢዜማ ፓርቲ ደጋፊዎች መካከል በየጊዜው በሚፈጠሩ መካረሮች የሰው ህይወት መጥፋቱና የአካል ጉዳትም መድረሱ ተገለጸ...more19minPlay
May 13, 2021026 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ግምቦት 5፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕሰተ ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን አቃቤ ህግ መምሪያ ከዞኑ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት የቀረቡለትን የአቤቱታ ማመልከቻ መዝገቦች ለወረዳዎች የፍትህ ተቋማት መምራቱን አስታወቀ2. በካራት ዙሪያ ወረዳ አርፋይዴ ቀበሌ በተከሰተ የመኪና አደጋ የሰው ህይወት ማለፉ ተገለጸ...more8minPlay
May 12, 2021025 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ግምቦት 4፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕሰተ ዜናዎች፡1. በከና ወርዳ የታሠሩ የተለያዩ ዩንቨርስቲ መምህራን እና ባለሙያዎች ከሳምንት በኋላ መለቃቀቸው ታወቀ2. የተማሪዎች የፈጠራ ክህሎትን ለማነቃቃት የታለመ ኤግዚቢሽን በኮንሶ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መቅረቡ ተገለጸ...more8minPlay
May 11, 2021024 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ግምቦት 3፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕሰተ ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴን በማደራጀት ሂደት ከፍተኛ እክል እንደገጠመው ገለጸ2. በኮንሶ ዞን ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢዎችና የቅስቀሳ ሂደቶች ላይ ህገ ወጥ ተጽዕኖ ለመፍጠር የሞከሩ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው ሲል የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት አስታወቀ...more7minPlay
May 10, 2021023 ከእኛው ለእኛው || የሚዲያ አጠቃቀም || ክፍል 3 || From Us to Us || Media Usage || Part 3በሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት የመጨረሻው ክፍል።...more35minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.