Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
June 14, 2021064 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 2 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 2የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more31minPlay
June 14, 2021063 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 1 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 1የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬእንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more26minPlay
June 13, 2021062 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ፣ ሰኔ 04፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡1. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ የምርጫ አፈጻጸም መርሃ ግብሮችን ይፋ አደረገ2. በወይጦ ወንዝ ላይ አዲስ ድልድይ ተገነባ3. የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ዋና ጽ/ቤት አስቸኳይ የፀሎት ጥሪ አቀረበች...more8minPlay
June 10, 2021061 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ ሰኔ 03፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ከና ወረዳ በተለያዩ ቀበሌያች የሚገኙ የአስቸኳይ እርዳታ ተጠቃሚዎች በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት ከዕርዳታ በመሰረዛቸው አማረሩ2. ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ54 የምርጫ ክልሎች የታተሙ የድምጽ መስጫ ወረቀቶች ችግር እንደነበረባቸው ገለጸ...more13minPlay
June 09, 2021060 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 02፣2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከወሰዱ የመሰናዶ ተማሪዎች መካከል ወደ የከፍተኛ ትህምርት መግቢያ ያመጡት 53.7% ብቻ መሆናቸው ተገለጸ2. ለተሰንበት ግዴይ በ10 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ሰበረች3. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫ አስፈጻሚዎች ማሰልጠኛ የሚረዱ ቁሳቁሶችን በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ዉስጥ ወደየአካባቢዎቹ እንደሚያሰራጭ አስታወቀ...more11minPlay
June 08, 2021059 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየሰኔ 1፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡ 1) በሁለት ግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ጸብ የኢዜማ አባላት ታሰሩ2) የኬኒያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬኒያታ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ...more6minPlay
June 07, 2021058 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ግንቦት 30፣2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችአርዕስተ ዜናዎች፡1. “Xonsitta I’olli kale! ወይም በአማርኛ ኮንሶ ተስማምቷል” በሚል መጠሪያ የሚታወቀውና የኮንሶ ዞን አቃቤ ህግ መምሪያ የዕግድ ጥያቄ ያቀረበበት ሙዚቃ ከህግ አንጻር ሲታይ የሚያሳግድ ይዘት እንደሌለው ተገለጸ2. በምርጫውና በህዳሴ ግድቡ ላይ ያነጣጠሩ የሳይበር ጥቃቶችን ለመከላከል ዝግጅት መደረጉ ተነገረ...more12minPlay
June 06, 2021057 ከእኛው ለእኛው || ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ || ክፍል 4 || From Us to Us || Forgiveness, Reconciliation and Justice|| Part 4ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ በሚሉ ጽንሰ አሳቦች ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more33minPlay
June 06, 2021056 ከእኛው ለእኛው || ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ || ክፍል 3 || From Us to Us || Forgiveness, Reconciliation and Justice|| Part 3ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ በሚሉ ጽንሰ አሳቦች ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more28minPlay
June 06, 2021055 ከእኛው ለእኛው || ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ || ክፍል 2 || From Us to Us || Forgiveness, Reconciliation and Justice|| Part 2ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ በሚሉ ጽንሰ አሳቦች ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more27minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.