Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
August 07, 2021134 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ሐምሌ 30፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመምህር ገመቹ ገንፌ ላይ የተላለፈውን የ18 አመት ጽኑ እሥራት ውድቅ አደረገ...more5minPlay
August 05, 2021133 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ ሐምሌ 29፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የካራት ዙሪያ ወረዳ ዳኛን ከህግ አግባብ ውጭ አሥረው ያጉላሉት የከተማ አስተዳደሩ የፖሊስ መኮንኖችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለ2ኛ ጊዜ በተሰጣቸው ቀጠሮ ቀርበው ቃላቸውን አለመስጠታቸው ተገለጸ2. “የካራት ከተማ አስተዳደር ፖሊስ የኢዜማ ፓርቲ ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት አቶ ኦርክሳ ኦራኖን ጨምሮ 3 የኢዜማ ፓርቲ አባላትን በህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ሐሰተኛ ክስ ከሷቸዋል” ስል የኮንሶ ዞን ኢዜማ ጽ/ቤት ለኮንሶ ዜና አስታቀ3. የዩኤስ ኤይድ ዋና አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር፣ “ሰብዓዊነት አሳስቦኝ እንጂ፤ እንደሚወራው መንግስት ለመቀየር አልመጣሁም” ማለታቸው ተሰማ...more16minPlay
August 04, 2021132 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ሐምሌ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለኮንሶ ዞን 4 ዳኞችን መሾሙ ተገለጸ2. የካራት ዙሪያ ወረዳ ዳኛን ከህግ አግባብ ውጭ አሥረው ያጉላሉት የከተማ አስተዳደሩ የፖሊስ መኮንኖችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቃላቸውን ለመስጠት በቀጠሮው አለመገኘታቸው ተገለጸ...more11minPlay
August 04, 2021131 የፖለቲካ ጫና እና አንድምታው || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Political Pressure & Its Context | Konso News Media Special Programበካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት። ...more17minPlay
August 02, 2021130 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ሐምሌ 26፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን መንግሥት ደማቅ የምሥጋና እና ሽልማት ፕሮግራም ማካሄዱ ተገለጸ 2. የኢዜማ ፓርቲ የብሔራዊ ጽ/ቤት አመራር በኮንሶ ዞን ተገኝተው ከዞኑ የብልጽግና አመራር ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ3. የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኮንሶ ዞን የማህበራዊ ድጋፍ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ...more15minPlay
August 01, 2021129 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 5 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 5"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 5።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more20minPlay
August 01, 2021128 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 4 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 4"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more32minPlay
August 01, 2021127 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 3 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 3"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more22minPlay
August 01, 2021126 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 2 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 2"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more14minPlay
August 01, 2021125 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 1 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 1"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more23minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.