Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
August 23, 2021154 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 3 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 3"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more22minPlay
August 23, 2021153 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 2 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 2"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more23minPlay
August 23, 2021152 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 1 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 1"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more23minPlay
August 23, 2021151 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ነሐሴ 14፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡ወንጀለኞች ለሕግ እንዲቀርቡ የካራት ከተማና የአካባቢ ነዋሪዎች ጠየቁ...more6minPlay
August 23, 2021150 የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ሥራዎች|| ክፍል 2 || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Negadras Gebrehiwot Works|| Part 2 || Konso News Media Special Programየነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ሥራዎችምዕራፍ ሁለትዋና ዋና ነጥቦችመግቢያዘመናዊ የኢትዮጵያ ታርክ ተብሎ በተለምዶ የሚታመነው ከአጼ ቴዎድሮስ ጀምሮ ያለው ነው፡፡ በዚህ መሠረት ከዘመነ መሳፍንት ጀምሮ ወዲህ ባሉት ዘመናት እስከ አጼ ምኒልክ ድረስ ኢትዮጵያን የመሩ ነገስታት፡ አጼ ቴዎድሮስ፣ አጼ ተክለ ጊዮርጊስ፣ አጼ ዮሐንስና አጼ ምኒልክ ናቸው፡፡ አጼ ምኒልክ 20 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ ተማርከው በአጼ ቴዎድሮስ ቤት አደጉ፡፡ ከአጼ ቴዎድረስ ቤት ካመለጡ በኋላ ገና በወጣትነት ዘመናቸው ሥልጣን ለመያዝ ሞክረው ስላልተሳካላቸው አጼ ዮሐንስ ታጠቁ (ወይም ለአጼ ዮሐንስ አስተዳደር ሥር ሆኑ)፡፡ አጼ ዮሐንስ በ1880 (በግርጌ ማስታወሻ 1881 ዓ.ም ይላል) ከጠላት ጋር በሚፋለሙበት ጊዜ ሕይወታቸው በማለፉ ቀድሞ ሲመኙት የነበረውን ሥልጣን ተቆጣጠሩ፡፡ በ1881 (1882 ዓ.ም) በእንጦጦ ዘውድ ጭነው ነገሱ፡፡ዋና ዋና ሀሳቦችአጼ ምኒልክ ከነገሱበት ጊዜ አንስቶ እስከታመሙበት ጊዜ ድረስ ዘመናቸው ሁሉ በድል የታጀበ ነበር፡፡በምን ምክንያት ነው?1. አዲስ የሚበጅ ሕግጋት ስላወጡና ትምህርት ስለገለጡ የሚሉ፡- (የሸዋ ሰዎችና በወቅቱ የነበሩ ምሁር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ)2. የትግሬውን ባላባቶች እየተመቃኙ አስገዝቷቸዋል (ከፋፍሎ ገዛቸው) የሚሉ፡ የትግሬ ባላገሮች3. እቴጌ ጸሐይቱን (ጣይቱን) ስላገቡ ነው የሚሉት፡ በጌምድር፣ ላሰታ፣ የጁ…4. በቸርነታቸው ነው የሚሉት፡- ጎጃም5. ሁሉም ከሚችል ብርታታቸው ነው የሚሉ፡ ኦሮሞዎችየማናቸው ትክክል ነው?...more38minPlay
August 19, 2021149 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት ከኮንሶ ምሁራን ጋር የምክክር ጉባኤ እንደሚያካሂድ አስታወቀ2. ኦርቢስ እንተርናሽናል ከኮንሶ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር የዓይን ሞራ ግርዶሽ ነጻ የቀዶ ህክምና በካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እንደሚሰጥ ተገለጸ3. በዓለም የወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ መጀመሪውን የወርቅና የብር ሜዳሊያዎችን አገኘች...more9minPlay
August 18, 2021148 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በንጹሃን ላይ ጥቃት የፈጸሙ ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር አለመዋላቸው ተገለጸ2. በአዲስ አበባ ከተማ በጣለው ከፍተኛ ጎርፍ ያስከተለ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ3. ጠቅላይ ሚኒትር አቢይ አህመድ በቱርክ ለሚያካሂዱት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ቱርክ አንካራ ገቡ...more9minPlay
August 18, 2021147 የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ሥራዎች|| የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Negadras Gebrehiwot Works || Konso News Media Special Programውድ የኮንሶ ዜና ተከታታዮች፣ በነጋድራስ ገብረ ሕይወት ሥራዎች በሚለው መጽሐፍ ላይ የጀመርነው ውይይት ዛሬም ሁለተኛ ክፍል እናቀርባለን፡፡ የዛሬ ፕሮግራማችን የመጽሐፍ ንባብ ሲሆን በቀጣዩ ክፍለ ጊዜ በተነበበው የመጽሐፍ ክፍል ላይ ማብራሪያ ይዞን የምንቀርብ ስለሆነ እስከዚያ ድረስ የድምጽ ትረካውን ብቻ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡በዚህ መጽሐፍ ላይ በዚያ ዘመን የነበረው የፖለቲካ ባህል ምን እንደሚመስል፣ ሥልጣንና ሥልጣን ለማግኘት፣ የሚደረገው ፍትጊያ፣ የዕውቀት አስፈላጊነት፣ መንግሥትና የሕዝብ ግንኙነት ምን መሆን እንዳለበት፣ ደራሲው መጽሐፉን ከጻፈበት ዘመን (ማለትም በ20ኛው ምዕተ ዓመት) ወይም ከዛሬ መቶ ዓመታት በፊት የነበረው የፖለቲካ ባህልና በዛሬው መካከል ያለው ልዩነት፣ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል እያደገ ነው ወይስ ባለበት እየረገጠ ነው፣ በኢትዮጵያ ታርክ እጅግ አወዛጋቢ የነበረው የአጼ ምሊልክ ታርክ በወቅቱ በነበሩ ሰዎች እንዴት እንደሚገለጽ ለማየት እንሞክራለን፡፡እናንተ መጽሐፉን ካገኛችሁ ሁለተኛውም ምዕራፍ አንብቡና እንወያይበት፣ ካላገኛችሁ ትረካውን ብቻ ደጋግማችሁ አድምጡ፣ በቀጣዩ ጊዜ እንወያይበታለን!ኮንሶ ዜና...more23minPlay
August 16, 2021146 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና:በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በታጠቁ ኃይሎች በንጹሐን ላይ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 3 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ...more7minPlay
August 15, 2021145 ከእኛው ለእኛ || የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና || ክፍል 4 || From Us to Us || The Role of Justice & Security Institutions|| Part 4የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more24minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.