Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
October 27, 2021164 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 17 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ የጸጥታ ኃላፊዎች ጉዳይ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ልታይ ቀነ ቀጠሮ መቆረጡ ተገለጸ2. የኢትዮጵያ ሰብ ዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የኮንሶ ዞንን ጨምሮ በቀድሞው የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን ውስጥ በተካተቱ የአስተዳደር አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ጉዳቶችን የሚዘረዝር መግለጫ አወጣ፡፡3. የኢትዮጵያ አየር ኃይል በትግራይ ክልል ለስድስተኛ ጊዜ የአየር ድብደባ ማካሄዱን መንግሥት አስታወቀ4. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለስብሰባ ተጠሩ...more16minPlay
October 26, 2021163 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞንና የአሌ ልዩ ወረዳ አመራሮች በቅርቡ በገዋዳና በኮልሜ አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭት ዙሪያ መምከራቸው ተገለጸ2. የ5 አመት ህጻን አስገድዳ የደፈረችው ወጣት በ33 ወራት እስር ተቀጣች3. በሱዳን ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ላይ በፀጥታ ሀይሎች በተወሰደ እርምጃ 7 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ...more11minPlay
October 25, 2021162 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በገዋዳ እና በኮልሜ አዋሳሽ አካባቢዎች ድንገት በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አንድ ሰው መገደሉ ተሰማ2. ፍትሕ ሚኒስቴርና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ጨምሮ በአምስት የመንግሥት ተቋማት ላይ ክስ ተመሠረተ3. በሱዳን የተደረገውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ”ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተልኩ ነው” አለ...more14minPlay
September 05, 2021161 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ እሑድ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና:በኮንሶ ዞን መዲና ካራት ከተማ ሲደረግ የነበረው የኮንሶ ምሁራን የምክክር መድረክ በስኬት ተጠናቀቀ...more8minPlay
September 04, 2021160 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ቅዳሜ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና1. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው2. የኮንሶ ተማሪዎች በተለያዩ ዩንቨርስቲዎችና እና ኮሌጆች ዋንጫዎች እና ሜዳሊያዎችን ሰበሰቡ...more10minPlay
September 03, 2021159 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና:በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ ዛሬ በይፋ ተጀመረ...more8minPlay
August 25, 2021158 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestእለተ ረቡእ ነሐሴ ፩፱፣ ፳፩፫ አምከሕወሓት ጋር ሲሰሩ የነበሩ የሠራዊት አባላት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተበየ...more5minPlay
August 23, 2021157 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 6 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 6"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 6።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more28minPlay
August 23, 2021156 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 5 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 5"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 5።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more24minPlay
August 23, 2021155 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 4 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 4"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more21minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.