Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
November 22, 2021184 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ህዳር 13 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን በፍትህ ተቋማት ውስጥ ለሚሠሩ ባለሙያዎች ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ2. በኮንሶ ዞን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ ተሻሻለ3. በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኮንሶ ህዝብ እንደራሴ የሆኑት አቶ ሰሎሞን ሶካ የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ም/ኃላፊ ሆነው ተሾሙ4. በ27 የተለያዩ የዓለም ከተሞች በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተደረገ5. በመቅደላ ጦርነት ጊዜ በእንግሊዞች ተዘርፈው የነበሩ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቅርሶች ተመለሱ6. የሱዳኑ አብደላ ሀምዶክ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው ተመለሱ...more13minPlay
November 19, 2021183 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ህዳር 10 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የካራት ከተማ አስተዳደር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅት የተጣለውን የሰዓት እላፊ ገደብ የጣሱ ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ መሆኑ ተገለጸ2. የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን 4 የውጭ ሀገር ሚዲያዎችን አስጠነቀቀ3. በኢትዮጵያ የበረራ ደህንነት ችግር አለመኖሩን የአቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ4. የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በህክምና ምክንያት ስልጣናቸውን በጊዜያዊነት ለምክትላቸው ሊያስረክቡ ነው ተባለ...more11minPlay
November 18, 2021182 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የኮሮና ቫይረስ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ መሆኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ2. የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) በ1.5 ሚሊዮን ብር የገጠር ልጃገረዶች የሥነ ተዋልዶ ጤና ላይ የሚሠራ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ3. የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥና ሌሎች ባለሥልጣናት በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ4. ህወሓት ከሁለቱ ክልሎች ለቆ እንዲወጣ ግፊት ሊደረግበት እንደሚገባ አቶ ደመቀ አሳሰቡ...more13minPlay
November 16, 2021181 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ህዳር 7 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ከግጭት ቀጠናዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ትኩረት ያሻቸዋል ተባለ2. የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል 2 የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደሮች አሳሰቡ3. የፌስቡክ ኩባንያ 100 ቢሊዮን ዶላር እንዲከፍል ተከሰሰ...more12minPlay
November 15, 2021180 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ህዳር 6 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ወደ ጦር ግምባር ለሚዘምቱ ሴት የሥራ አመራሮች የሽኝት መርሃ-ግብር መከናወኑ ተገለጸ2. የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፤ ብሊንከን ናይሮቢ ከመግባታቸው ከአንድ ቀን በፊት ኢትዮጵያን ጎበኙ3. ‘ዱባይ ኤር ሾው2021’ የሚል መጠሪያ የተሰጠው የአውሮፕላን አውደ ርዕይ በዱባይ እየተካሄደ ነው...more7minPlay
November 12, 2021179 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየደቡብ ክልል መንግሥት ሚድያዎችና የኮሚዩኒኬሽን ተቋማት በመረጃዎቻቸው በፈረሰው የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የቀድሞ ወረዳዎች አንዳንድ አካባቢዎች የሚያስተዋሉ ችግሮችን እያባባሱ ነው ተባለ...more7minPlay
November 11, 2021178 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብሔራዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ2. ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ክፍል ፈተና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን አስታወቀ 3. ቦይንግ ኩባንያ በኢትዮጵያው አውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል ተስማማ...more11minPlay
November 09, 2021177 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በአንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያን የተመለከቱ የተዛቡ መረጃዎች መዘገባቸው ተገቢ አለመሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማህበር ገለጸ2. በአዲስ አበባና በሰሜን ያሉ ሁሉም መሪዎች ችግራቸው ፖለቲካዊ እንደሆነና ፖለቲካዊ መፍትሄን እንደሚፈልግ በግለሰብ ደረጃ ተስማምተዋል ሲሉ ኦባሳንጆ ተናገሩ3. ኢትዮጵያ የራሷ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ለማልማት የያዘቸው አቋም በቴክኖሎጂው ዘርፍም ነፃ ሀገር መሆኗን ለማሳየት ነው ተባለ...more13minPlay
November 08, 2021176 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በሰገን ዙሪያ ወረዳ ህዝብን የሚያሸብሩ ሽፍታዎችንና አሸባሪውን የህወሃት ቡንድ የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ በካራት ከተማ ተካሄደ2. የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ተጠፍጥፎ የሚቀመጥለትን አሻንጉሊት መንግስት እንደማይቀበል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ3. የአፍሪካ ህብረት የጸጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያን በተመለከተ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ኣደረገ...more11minPlay
November 06, 2021175 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ጥቅምት 26 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ሽብር እየፈጸመ ያለው የሽፍታ ቡድን ዛሬም ችግር መፍጠር መቀጠሉ ተገለጸ2. የካራት ዙሪያ ወረዳ ኣስተዳደር ለኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ3. በብዙ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ህወሃትንና ኦነግ ሸኔን የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች ተደረጉ4. በቅርቡ በአዋጅ የተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የመጀመሪያውን መግለጫ ኣወጣ...more10minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.