Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
December 09, 2021194 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮልሜና በገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ባገረሸ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉ ተገለጸ2. ፕሮፌሰር አሥራት ኃይሌ የኮንሶን ህዝብ ጤና ለማሻሻል ላበረከቱት አስተዋጽዖ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተበረከተላቸው3. ተመድ መጋዘኖቹ “በህወሓት ኃይሎች” መዘረፋቸውን ተከትሎ በኮምቦልቻና ደሴ የሚያደርገውን የምግብ እርዳታ አቆመ4. የደቡብ አፍሪካ እና ሴኔጋል መሪዎች አፍሪካ በተመድ ጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ አለማግኘቷ አሳዛኝ መሆኑን ተናገሩ...more13minPlay
December 07, 2021193 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በሁሉም የመደበኛ ትምህርት እርከኖች አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት እያስጀመረ መሆኑ ተገለጸ2. ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በወንጀል የተገኘ ሀብት ማስመለሱን አስታወቀ3. ሮሂንጋዎች ከምያንማር የጥላቻ ንግግር ጋር በተያያዘ ፌስቡክን በ150 ቢሊየን ዶላር ከሰሱ...more10minPlay
December 07, 2021192 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ህዳር 27 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮልሜና ገዋዳ አዋሳኝ የኩኩፓ ሳላ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ለአካባቢው ደህነት ሥጋት መሆናቸው ቀጥሏል ተባለ2. መንግስት በህወሓት ተይዘው የነበሩትን ደሴና ከምቦልቻ ከተሞችን ነጻ ማውጣቱን ዛሬ አስታወቀ3. ሱዳናውያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዶክና ወታደራዊ መሪው ያደረጉትን ሰምምነት በመቃወም ሰልፍ ወጡ...more9minPlay
December 03, 2021191 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ህዳር 24 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ምክር ቤት የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኦዲት ግኝቶች ዙሪያ በቀረበለት ሪፖርት ላይ ተወያየ2. ፌደራል ፖሊስ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ጣቢያ አደገኛ እፅ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ3. ሩሲያ የአውሮፓ ምድር “ወደ ወታደራዊ ፍጥጫ እየተመለሰ እንዳይሆን?” ስትል አስጠነቀቀች...more12minPlay
December 02, 2021190 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 23 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳና በቦረና ዞን የኤልዋዬ ወረዳ አካባቢዎችን የሚያለማ የመስኖ ፕሮጀክት ዙሪያ የጋራ ምክክር ተደረገ2. የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለ1 ሳምንት እንዲዘጉ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ3. ፕሬዝዳንት ፑቲን “ኔቶ በዩክሬን ጉዳይ ቀይ መስመር ካለፈ ሩሲያ እርምጃ ትወስዳለች” ሲሉ አስጠነቀቁ...more9minPlay
November 30, 2021189 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ህዳር 21 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን መንግሥት የህክምና ባለሙያዎችን ወደ ግምባር መሸኘቱን አስታወቀ2. በኮንሶ ዞን የኮልሜ ክላስተር ጽ/ቤት ኃላፊዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጋጣሚ በመጠቀም በማታራና ክሳፓ ቀበሌ አመራር ላይ ከህግ አግባብ ውጭ የሆኑ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው ተባለ3. ለህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጥሪ አቀረቡ4. ባርባዶስ የእንግሊዟን ንግስት ከርዕሰ ብሔርነት በማስወገድ ሪፐብሊክ ሆና ተመሠረተች...more14minPlay
November 29, 2021188 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ህዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ኣስተዳደርና መንግሥት በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ የዳሰነች ወረዳ ነዋሪዎች የእንስሳት መኖ ድጋፍ አደረገ2. የካራት ከተማ ዕቅድ ጽ/ቤት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የማህበረሰብ የመረጃ ቋት (ዳታ ቤዝ) እያዘጋጀ መሆኑን ገለጸ3. “የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሱዳን ጦር ላይ ጥቃት ሰነዘረ እየተባለ የሚነዛው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው” ሲል መንግስት አስታወቀ4. የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በምስራቅ አፍሪካ “የፖለቲካ ፌደሬሽን ያስፈልጋል”ሲሉ በድጋሚ ጥሪ አቀረቡ...more13minPlay
November 26, 2021187 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ህዳር 17 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ፍኖተ ካርታ ፕሮጀክት የተዘጋጁ የትምህርት ይዘቶች መሰጠት እንደሚጀምሩ ተገለጸ2. ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከጦር ግንባር ሆነው መግለጫ ሰጡ3. የሰላምና ልማት ማዕከል የተሰኘው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ፈቃድ ተሰረዘ...more12minPlay
November 25, 2021186 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 16 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. 12 የሕወሃት ከፍተኛ የጦር አዛዦች መገደላቸውን መንግሥት አስታወቀ2. ኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ሽብር ከመንዛት እንዲቆጠብ አሳሰበች3. ሩሲያ የኤምባሲ ሰራተኞቿን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ዕቅድ እንደሌላት አስታወቀች4. በታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት የስዊድን ጠቅላይ ሚኒስትር በተሾሙ በ7 ሰዓታት ውስጥ ስልጣን ለቀቁ...more10minPlay
November 23, 2021185 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ህዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የካራት ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ዘርፎች ለተደራጁ ወጣቶች ከ9.5 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱን አስታወቀ2. ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ጦር ግምባር መዝመታቸው ተገለጸ3. 11ኛው የኢትዮጵያ ክልል ዛሬ በይፋ ተመሠረተ...more10minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.