Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
January 10, 2022204 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ጥር 02 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ኮልሜና በአሌ ልዩ ወረዳ ቀርቀርቴ አካባቢዎች በታጣቂዎች በሚደረጉ ትንኮሳዎች ሰላም መደፍረሱ እንደቀጠለ ነው ተባለ2. ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ-ባይደን ጋር ተወያዩ3. ጃፓን ባቡርም አውቶቡስም መሆን የሚችል ሁለገብ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ መሥራቷን ይፋ አደረገች...more8minPlay
January 06, 2022203 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በአገራዊ፣ ክልላዊና ዞናዊ ጉዳዮች ላይ ሲመክር የነበረው ስብሰባ በዛሬው ዕለትም በዞን ሲቪል ሠራተኞች ደረጃ መከናወኑ ተገለጸ2. ዓለም አቀፍ የሚል መጠሪያ ያላቸው ትምህርት ቤቶች ስያሜቸውን በአስቸኳይ እንዲቀይሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ3. ኢዜማ ከመንግሥት መዋቅር ጋር ትይዩ የሆነ የካቢኔ መዋቅር መሠረተ (በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ትንታኔ ይዘና)...more19minPlay
January 04, 2022202 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ህዳር 26 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የካራት ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የተፈራረምነውን ውል አፈረሰ ሲሉ ቅሬታ አቅራቢዎች አማረሩ2. አዲስ የቅድመ ታሪክ ሥፍራ ኮንሶ ዞን ውስጥ በሚገኝ ሸለቆ መገኘቱ ተገለጸ3. ዝርፊያ መበራከቱን ተከትሎ በአዲስ አበባ ሞተር ሳይክሎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ መጫን አይችሉም ተባለ...more8minPlay
January 03, 2022201 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ህዳር 25 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በአገራዊ፣ ክላላዊና ዞናዊ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ የሚመክር የምክክር ጉባኤ በካራት ከተማ እየተካሄደ ነው2. በአግባቡ በተደረገ ጥናትና የህዝብ ይሁንታ ላይ ያልተመሠረተ አዲስ የአስተዳደር መዋቅር ለግጭትና ለህዝብ መፈናቀል ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አንድ ጥናታዊ ጽሑፍ አመለከተ3. ከአሁን ቀደም የተሰጡ የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ጥቆማዎች ተቀባይነት የላቸውም ተባለ...more12minPlay
December 31, 2021200 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ታህሣሥ 22 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ከ 5ሺህ ለሚበልጡ የቀንድ ከብቶች ክትባት መሰጠቱ ተገለጸ2. በመጪው እሑድ ስፖርታዊ ውድድሮች እንደሚካሄዱ የካራት ዙሪያ ወረዳ አስታወቀ3. በአፋር ክልል 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዜጎች የዕለት ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የክልሉ መንግሥት አስታወቀ4. በሱዳን በተደረገ ሰላማዊ ሰልፍ አራት ሰዎች በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸው ተሰማ...more10minPlay
December 30, 2021199 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሀሙስ ታህሣሥ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የካራት ከተማ የውሃና የመብራት ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ነዋሪዎች ተናገሩ2. የኮንሶ ልማት ማህበር የጎበዝ ተማሪዎች የልዕቀት ማዕከል ለመገንባት ቦታ መረከቡን አስታወቀ3. ከዚህ በፊት በግጭት ምክንያት ወድሞ የነበረው የፉጩጫ ጤና ኬላ ታድሶ በነገው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ...more9minPlay
December 28, 2021198 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ታህሣሥ 19 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በቀድሞው ሥርዓተ ትምህርት ላይ ተመሥርቶ በአፍ መፍቻ ቋንቋ ላለፉት 4 አመታት በኮንሶ ዞን፣ በአሌ ልዩ ወረዳና በዲራሼ ልዩ ወረዳ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ሲሰጥ የቆየውን የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የሚገመግም መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው2. የኮንሶ ዞን ጤና መምሪያ በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን ዙሪያ የንቅናቄ መድረክ ማካሄዱ ተገለጸ3. ኢዜማ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ምልመላና ጥቆማ ሥልጣን ለፕሬዚዳንት እንዲሰጥ ጠየቀ...more14minPlay
December 27, 2021197 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ታህሣሥ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ኮልሜና በአሌ ልዩ ወረዳ ገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች በተደጋጋሚ የሚቀሰቀሱ ግጭቶች በዘላቂነት ለመፍታት አቅጣጫ የተቀመጠበት ልዩ ስብሰባ መካሄዱ ተገለጸ2. በአገራችን የሰሜኑ ክፍል በተከሰተው ጦርነት የወደሙ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም የ5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ3. በጸረ-አፓርታይድ ትግል የሚታወቁት የደቡብ አፍሪካው ዴዝሞንድ ቱቱ በ90 አመታቸው አረፉ...more13minPlay
December 13, 2021196 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ታህሣሥ 4 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የህወሃት የሽብር ቡድን በሴቶችና ህጻናት ላይ ያደረሰውን ግፍ የሚያወግዝ ሰልፍ በኮንሶ ዞን ከተማ ካራት ተካሄደ2. ኢሰመኮ በአማራና በአፋር ክልሎች የመብት ጥሰቶችን ለመመርመር ከተመድ ጋር እየመከረ መሆኑን አስታወቀ3. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያለአግባብ የተጠቀሙ 4 የፌዴራል ፖሊስ አባላት ተከሰሱ...more13minPlay
December 10, 2021195 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ታህሣሥ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮልሜና በገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሰውን ግጭት ለማስቆም የደቡብ ክልል የኮማንድ ፖስትና የጸጥታ አመራር በተገኙበት ውይይት መደረጉ ተገለጸ2. የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን እንዲቋቋም ወሰነ3. የሩሲያን ድንበር ሊያቋርጡ የነበሩ የኔቶ ጦር አውፕላኖች በሩሲያ ተጠልፈው መመለሳቸው ተገለጸ...more9minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.