Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
February 18, 2022224 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ የካቲት 11 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በደራሼ ልዩ ወረዳ ጊዶሌ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ2. አሜሪካ በኢትዮጵያ ለድርቅ ምላሽ የሚውል የ39 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ ልታደርግ ነው3. ሂክመት ካያ የተባሉ ቱርካዊ በተራቆተ ተራራ ላይ ለ24 ዓመታት የዛፍ ችግኞችን በመትከል በደን በመሸፈናቸው አድናቆትን እያርፉ ነው...more10minPlay
February 17, 2022223 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ የካቲት 10 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ አምባ መንደራትና መልክዓ-ምድር ያላት ኮንሶ የዓለም አቀፍ ግብረ-ሰናይ ተቋማት ትኩረት እያገኘች ነው2. የሸማቾች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት በዋጋ ማረጋጋት ሥራ ላይ ለመሳተፍ ይሁንታ ማግኘቱን አስታወቀ...more13minPlay
February 15, 2022222 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ የካቲት 8 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ያለ ህግ አግባብ ከሥራ በተባረሩ መምህራን ጉዳይ የደቡብ ክልል አስተዳደራዊ ፍ/ቤት ለኬና ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት ማስጠንቀቂያ ሰጠ2. የከና ወረዳ የጸጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ በዜጎችና በተቋማት ላይ ከፍተኛ በደል ሲፈጽም እንደነበረ በግምገማ ተጋለጠ3. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለ6 ወራት ታውጆ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጀ አነሳ4. ሩሲያ፤ “የምዕራባውያን ፕሮፖጋንዳ አንድም ጥይት ሳይተኮስ ከሽፏል”አለች...more13minPlay
February 14, 2022221 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ የካቲት 7 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ከና ወረዳ ዶሃ ቀበሌ ከነመላው ቤተሰቡ በቀበሌው ደረቅ ጣቢያ የታሠረው ነዋሪ ዛሬ ማምሻውን ተለቀቀ2. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ባሉ አንዳንድ ቀበሌዎች ላይ ጥቃት የፈጸሙ የሽብር ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ተወስዶ አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱ ተገልጸ3. በ2014 ግማሽ ዓመት ከ3400 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች በተለያዩ ተቋማት ላይ መፈጸማቸው ተገለጸ4. የሰሜን ኮሪያ ፕሬዘዳንት ለአባቴ ልደት አበባ አላደረሳችሁም በሚል አትክልተኞችን አሰሩ...more11minPlay
February 11, 2022220 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ የካቲት 4 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ከና ወረዳ ዶሃ ቀበሌ የእርሻ መሬቱን ለትምህርት ቤት መሥሪያ በነጻ የሰጠ የቀበሌው ነዋሪ ከትምህርት ቤቱ ጋር በተያያዘ ከነመላው ቤተሰቡ በቀበሌው ደረቅ ጣቢያ መታሠሩን ገለጸ2. የጤና ትምህርት ብቃት መለኪያ ፈተና ከወሰዱ ተመዛኞች 30 በመቶ ብቻ እንዳለፉ ታወቀ3. 4 ሜትር በሚረዝመው የፑቲንና ማክሮን የውይይት ጠረጴዛ ዙሪያ ሩሲያ ማብራሪያ ሰጠች...more14minPlay
February 10, 2022219 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ የካቲት 3 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ መለጋና ዱጋያ ቀበሌ ላይ ጥቃት በፈጸሙ የሽብር ቡድን አባላት ላይ በጸጥታ ኃይሎች እርምጃ እየተወሰደ ነው2. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሒደት ፖለቲካዊ ይዘት እየተላበሰ መምጣቱ ተገለጸ...more14minPlay
February 08, 2022218 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ የካቲት 1 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ከአንድ ሳምንት በላይ በኮልሜና ገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ቀጥሎ ለነበረው ግጭት መፍትሔ የሚያበጅ ውይይት ትላንት በገዋዳ ከተማ ላይ መደረጉ ተገለጸ2. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ የካራት ከተማ አስተዳደር የጸጥታ አመራሮች ጉዳያቸው በኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳይታይ ለክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገለጸ3. ግሎባል ቴሌቭዥን ኔትወርክ ኦፍ አፍሪካ ዋና መቀመጫውን አዲስ አበባ አድርጎ በ15 ሀገራት ዘጋቢዎችን ይዞ ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ...more14minPlay
February 07, 2022217 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ጥር 30 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በከና ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤትና በደል በደረሰባቸው መምህራን መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ ክስ ማምራቱ ተገለጸ2. ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሕወሓት አመራሮች ክስ ለምን እንደተቋረጠ ለፓርላማ ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተገለጸ3. በሰዓተ እስከ 160 ኪሎ ሜትር የምትጓዝ በራሪ ታክሲ በቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ላይ ቀርባለች ተባለ...more19minPlay
February 04, 2022216 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ጥር 27 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ የካራት ከተማ አስተዳደር የጸጥታ አመራሮች ጉዳያቸው በኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳይታይ ለክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቤቱታ ማቅረባቸው ተገለጸ2. የሰገን ዙሪያ ወረዳ ምክር ቤት የወረዳውን የጸጥታ ሁኔታ የበለጠ ለማጠናከር ከአገር ሽማግሌዎች ጋር የቀበሌ ነዋሪዎችን ማወየት መጀመሩ ተገለጸ3. የፌስቡክ መስራችና ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ በአንድ ቀን ብቻ 29 ቢሊየን ዶላር ማጣቱ ተገለፀ...more10minPlay
February 03, 2022215 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ጥር 26 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ከመንፈቅ በፊት የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ ባለሥልጣናትና የፖሊስ መኮንኖች በነገው ዕለት ፍርድ ቤት ቀርበው የክስ መቃወሚያቸውን እንደሚያቀርቡ ተገለጸ2. ኮንሶ ዞን በተሳተፈት የደቡብ ክልል ስፖርት ሻምፒዮና 31 መዳሊያዎችን ማግኘቱ ተገለጸ3. የመንግሥት ተቋማት ለሕዝብ የሚያቀርቡት መረጃ ትክክለኛነት የሚረጋገጥበት አስገዳጅ ሥርዓት እንዲዘረጋ ተጠየቀ...more13minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.