Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
February 01, 2022214 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ህገ-ወጥ የመሬት ወረራ በካራት ከተማ በሚገኘው የሜትሮሎጂ ጣቢያ ላይ እየተፈጸመ ነው ተባለ2. የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ የማክስ አውሮፕላኖችን ዳግም ማብረር ይጀምራል3. ኬንያ አየር መንገድ ከአሁን በኋላ ዝንጀሮዎችን ወደ አሜሪካ አላጓጉዝም አለ...more10minPlay
January 31, 2022213 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ጥር 23 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በከና ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ2. በራሪዋ መኪና የበረራ ደህንነት ማረጋገጫ ተሰጣት3. በኬንያ በህዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በቦምብ በተፈፀመ ጥቃት በትንሹ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ...more12minPlay
January 28, 2022212 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ጥር 20 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡በኮልሜና በገዋዳ መካከል ባሉ አዋሳኝ አካባቢዎች የግጭት አዝማሚያዎች እየታዩ መሆኑ ተገለጸ...more8minPlay
January 27, 2022211 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ጥር 19 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ላለፉት 6 ወራት የነበረው የጤና አገልግሎት አፈጻጸም ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ2. ዞን አቀፍ የተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በነገው ዕለት በሰገን ዙሪያ ወረዳ ሊካሄድ ነው3. ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት ከተጠቆሙ 632 ሰዎች መካከል 42ቱን መለየቱን ፓርላማው አስታወቀ4. በእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ተከሰው የነበሩ የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሠራተኞች ዋስትና ተፈቀደላቸው...more12minPlay
January 25, 2022210 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ጥር 17 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የሰገን ዙሪያ ወረዳ የሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት በአካባቢው ዘላቂ መረጋጋት እንዲኖር የሚረዱ እርምጃዎችን እየወሰድኩ ነው አለ2. የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ኮሚሽን ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ግብዓት የሚሆን ጥናት መሰነዱን አስታወቀ3. የግብፅ እና አልጀሪያ መሪዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ መነጋገራቸው ተሰማ...more9minPlay
January 24, 2022209 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ጥር 16 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ምሁራን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች ላለፉት ወራት ያከናወኗቸውን ተግባራት በመገምገም ላይ መሆናቸው ተገለጸ2. በወሩ መጀመሪያ ከኮልሜ አካባቢዎች በታጣቂዎች የተዘረፉ ከብቶች አለመመለሳቸው ተገለጸ3. የዓለም ጤና ድርጅት በዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ላይ የቀረበውን የምርመራ ጥያቄ አሁን ሊመለከት እንደማይችል አስታወቀ...more11minPlay
January 22, 2022208 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዘገባ || Konso News | Konso News Media Special Newsየዕለተ ቅዳሜ ጥር 14 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡የደቡብ ክልል መንግሥት አመታዊ የተቀናጀ የግብርና ተፋሰስ ልማት ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በኮንሶ መዲና እየተከናወነ ነው...more6minPlay
January 20, 2022207 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ጥር 12 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ከ3 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የጥምቀት በዓል በድምቀት መከበሩ ተገለጸ2. አዲስ አበባ ውስጥ ግለሰቦች ከቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን የተከራዩአቸው መጋዘኖች በቃጠሎ ወደመ3. በላይቤሪያ በቤተክርስቲያን ውስጥ በተፈጠረ መገፋፋት የ29 ሰዎች ህይወት አለፈ...more8minPlay
January 18, 2022206 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን መዲና ካራት ከተማ በነገው ዕለት ለሚከበረው የጥምቀት በዓል የዋዜማው ከተራ በድምቀት በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ2. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት “ኢትዮጵያ የምትፈልገው ፍቅር፣ በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ አይደለም” አሉ3. ቻይና ከ72 ዓመት በኋላ ዝቅተኛውን የወሊድ ምጣኔ አስመዘገበች...more10minPlay
January 11, 2022205 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ጥር 03 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮልሜና በገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች በታጣቂዎች የሚደረጉ ትንኮሳዎችን ተከትሎ ዛሬም ውጥረት መኖሩ ተገለጸ2. በሁለቱ ህዝቦች መካከል በየጊዜው የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማስቆም ከአሌ ልዩ ወረዳ አመራር ጋር ምክክር ማድረጉን የኮንሶ ዞን አስተዳደር አስታወቀ3. ብሔራዊ መግባባት ላይ ለመድረስ በታሪክ ውስጥ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲቆም ተጠየቀ4. በአሜሪካ አንድ ግለሰብ የአሳማ ልብ ተገጠመለት...more19minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.