Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
March 12, 2022234 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ቅዳሜ መጋቢት 03 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡1. በኮልሜና ገዋዳ አጎራባች ቀበሌያት መካከል ዳግም ባገረሽ ግጭት 2 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ2. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more7minPlay
March 10, 2022233 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ መጋቢት 01 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡1. አጫጭር አካባቢያዊ ዜናዎች፡ የኮንሶ ዞን ከፍተኛ የሥራ አመራር የኮልሜ-አባያ መንገድ ሥራ ጉብኝት፣ ማህብረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን በኮንሶ ዞን ወረዳዎች፣ የሰዎች እሥር በኮልሜ ጠበላና ቁጫሌ ቀበሌ እና የከብቶች ዘረፋ በደልበና ቦርቃራ2. ኢትዮጵያዊነት የአገራዊ ምክክሩ ቀዳሚ አጀንዳ እንዲሆን ተጠየቀ3. ለዩክሬን ተዋጊዎችን ማሰለፍ“አደጋ አለው” ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more13minPlay
March 09, 2022232 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ የካቲት 30 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡1. የከና ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የተጨማሪ ሥራ ክፍያ ለከለከላቸው የጤና ባለሙያዎቹ 615 ሺህ ብር እንዲከፍል በደቡብ ክልል አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ታዘዘ2. በእነ (ዶ/ር) አምባቸው መኮንን ግድያ ክስ የተመሠረተባቸው ሦስት ተከሳሾች በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ3. ሩሲያ ምዕራባዊያንን “እጎዳችዋለሁ” ስትል አስጠነቀቀች...more13minPlay
March 07, 2022231 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ የካቲት 28 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞንን የሚያስተዋውቅ የጎዳና ላይ ሩጫ፣ በካራት ከተማ በቅርቡ እደሚካሄድ ተገለጸ2. ያለ ህግ አግባብ ከሥራ በተባረሩ መምህራን ጉዳይ የደቡብ ክልል አስተዳደራዊ ፍ/ቤት ብይን ሰጠ3. ኢ-ሕገመንግሥታዊ አንቀጾች ከክልሎች ሕገ መንግሥታት ውስጥ እንዲሻሩ ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጥያቄ ቀረበ4. ሩሲያ “ወዳጅ አይደሉም”ያለቻቸውን 48 ሃገራት ዝርዝር ይፋ አደረገች...more16minPlay
March 03, 2022230 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ የካቲት 24 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ከሠራተኛ ቅጥር ጋር በተያያዘ በኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያና በአንድት ተበዳይ መካከል በነበረው ክርክር፣ የደቡብ ክልል አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ...more8minPlay
March 02, 2022229 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ የካቲት 23 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን፣ የኮልሜ ክላስተር አመራር ከቤንዚን ጋር በተያያዘ ከፍተኛ መጠን ያለው የህዝብና የመንግሥት ሀብት እየመዘበሩ ነው ተባለ2. 126ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ3. በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ውስጥ የልህቀት ማዕከላት ሊገነቡ ነው...more11minPlay
February 28, 2022228 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ የካቲት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከሠራተኞችን ቅጥር ጋር በተያያዘ ብልሹና ዜጎችን አግላይ የሆነ አካሄድ እንደሚከተል ተገለጸ2. አጫጭር አካባቢያዊ ዜናዎች፣ የብልጽግና ፓርቲ ስብሰባ፣ የሰገን ዙሪያ ወረዳ ምሁራን ውይይትና ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን3. የኮሮና ቫይረስ የስርጭት መጠን በመላው ዓለም እየቀነሰ ነው...more13minPlay
February 25, 2022227 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ የካቲት 18 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን መዲና ካራት፣ ከቤንዚን አስተዳደር ጋር በተያያዙ ችግሮች የባጃጅ አሽከርካሪዎች ለእንግልት እየተዳረጉ ነው2. የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በደቡብ ክልል ውስጥ ከሚያስገነባቸው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች አንዱ በኮንሶ ዞን እንደሚገነባ ተገለጸ3. ከተለመዱት የቡና ምርቶች የተለየ አዲስ የቡና ምርት ለዓለም ገበያ ቀረበ4. የዩክሬን ፕሬዝዳንት “ብቻችንን አጋፍጠውናል” ሲሉ ምዕራባውያንን ወቀሱ...more11minPlay
February 24, 2022226 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ የካቲት 17 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ በመለጋ ዱጋያ እና ሠገን ገነት ቀበሌያት መካከል ህዝባዊ ዕርቀ ሠላም ተካሄደ2. አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን ይፋ አደረገ3. ሩሲያ በዩክሬኗ ዶንባስ ክልል ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማካሄድ መጀመሯን አስታወቀች4. ፈተና ለመኮረጅ ጆሮው ውስጥ የብሉቱዝ ማዳመጫ በቀዶ ጥገና ያስተከለው ህንዳዊ ተማሪ ተያዘ...more11minPlay
February 21, 2022225 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ የካቲት 14 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በአካባቢው በሚስተዋሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ዙሪያ ምክክር አደረጉ2. ፓርላማው ለምክክር ኮሚሽነርነት የቀረቡትን አሥራ አንድ ዕጩዎች ሹመት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ3. ጠቅላይ ሚንስትር አብይ (ዶ/ር) ነገ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ለፓርላማ ማብራሪያ ይሰጣሉ ተባለ4. 'ትሩዝ ሶሻል' የተባለ የዶናልድ ትራምፕ አዲስ ማኅበራዊ ሚዲያ ከዛሬ ጀምሮ ለተጠቃሚዎች እንደሚለቀቅ ተገለፀ...more11minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.