Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
April 27, 2022254 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሚያዝያ 19 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የጋርዱላ ዞንን በኃይል እንመሠርታለን በሚል በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ላይ ወረራ የፈጸመው የሽብር ቡድን ቱሪስቶችና የጸጥታ አካላት ላይ ጥቃት በመፈጸም ብዙ የሠራዊት አባላትን መግደሉ ተገለጸ2. ከትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ዲግሪ እንደማይሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ3. አሜሪካዊው ቢሊየነር መስክ ትዊተርን በ44 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ተስማማ...more16minPlay
April 25, 2022253 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሚያዝያ 17 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን መንግሥት በሰገን ዙሪያ ወረዳ በግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ2. ዕውቅና ከሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተመረቁና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ጉዳይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው ተባለ3. በሱዳን ዳርፉር ግዛት በተከሰተ ግጭት168 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ...more11minPlay
April 21, 2022252 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በተማሪዎች የፈተና ውጤት መበላሸት ጉዳይ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ምንም ማመልከቻ ለትምህርት ሚኒስቴር አለማስገባቱ ተገለጸ2. የፋሲካ በዓልን ምከንያት በማድረግ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋደዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የኮንሶ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ3. በደቡብ ክልል በተጭበረበረ መንገድ በወር130 ሺህ ብር ደመወዝ የሚከፈለው ሰራተኛ እንደነበረ የክልሉ ፋይናስ ቢሮ አስታወቀ...more12minPlay
April 20, 2022251 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዕሮብ ሚያዝያ 12 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በኩል በኮንሶ ህዝብ ላይ በተከፈተው ጦርነት ከ6 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ2. በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ መጀመሩ ተገለጸ3. ከኑሮ ውድነቱ በላይ የብልፅግና አመራሮች የእርስ በርስ እሰጥ አገባ ለአገር ሥጋት መሆኑን ኢዜማ ፓርቲ አስታወቀ4. ኢትዮጵያ፤ ሩሲያ ኢትዮጵያውያንን ለውጊያ እንደማትመለምል ግልጽ ማድረጓ ተገቢ ነው ስትል አስታወቀች...more16minPlay
April 14, 2022250 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 06 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የገዋዳ-ኮልሜ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት በአገር ሽማግሌዎች ደረጃ ውይይቶች መጀመራቸው ተገለጸ2. በጅንካና አካባቢው በተፈጠረው ግጭት የተጠረጠሩ ከ100 በላይ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው3. የመንግሥት ተቋማት ከግንቦት 30 ጀምሮ ግዥ እንዳይፈጽሙ ተከለከለ4. የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በፖሊስ ተቀጡ...more18minPlay
April 07, 2022249 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ መጋቢት 29 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱ ተገለጸ2. ቀደም ሲል ግጭት በነበረባቸው የኮልሜና የገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች የግጭት አዝማሚያዎች አሁንም እየታዩ ነው ተባለ3. የአሪ ብሔረሰብ የዞን ጥያቄን ተከትሎ በደቡብ ኦሞ መዲና ጂንካ ከተማ ላይ ከፍተኛ ውጥረት መፈጠሩ ተገለጸ4. የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ሩሲያን ከሰብአዊ መብቶች ም/ቤት አገደ...more11minPlay
April 06, 2022248 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ መጋቢት 28 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ከአርፋይዴ መንገድ ላይ በጸጥታ ኃይሎች ተይዘው በአሌ ልዩ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ የታሠሩ ዜጎች ስንቅ በማጣት ለከፍተኛ ጠኔና የጤና መታወክ መዳረጋቸው ተገለጸ2. የኑሮ ውድነትን በሚመለከት አስፈጻሚው ተቋም ያቀረበው ማብራሪያ ‹‹ፓርላማውን አይመጥንም›› ተባለ3. የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ላለፉት8 ወራት ደመወዝ ሳይቀበሉ እየሰሩ መሆኑ ተገለፀ...more13minPlay
April 04, 2022247 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ መጋቢት 26 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዛሬም ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ2. የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ከቻይና ኩባንያ ጋር በጥምረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት የማምረት ዕቅዱን እንደሰረዘ አስታወቀ3. ዩክሬን፤ የሩሲያ ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ ለመልሶ ግንባታ እንዲሰጣት ጠየቀች4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more12minPlay
March 31, 2022246 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ መጋቢት 22 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ የአካባቢው ጽንፈኞች በፈጸሙት ጥቃት የቀበሌ ሊቀመንበርን ጨምሮ 3 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ2. የፖለቲካ ፓርቲዎች ገዥው ፓርቲ እንግልት እያደረሰብን ነው ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ3. የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኡሁሩ ኬንያታ የቀረበለትን የህገ መንግስት ማሻሻያ ውድቅ አደረገ...more16minPlay
March 30, 2022245 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ መጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ መልሴ በተባለ ቦታ አንድ ሰው በጽንፈኞች ጥይት መገደሉ ተገለጸ2. 490 ስደተኞች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ3. ሩሲያ ህልውናዋ አደጋ ላይ ከወደቀ የኑክለር ጦር መሳሪያ እንደምትጠቀም ገለጸች4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more11minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.