Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
June 29, 2022274 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡አርዕስተ ዜናውን በማስቀደም የዕለተ ረቡዕ ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎችን አሰማለሁ።1. በኮንሶ ዞን ለሰው ሀብት ልማትና ሥራ አመራር ኃላፊዎች ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ2. የደቡብ ብሔር ብሔርሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ከመጪው ሰኔ 30 በኋላ ሊታወቅ እንደሚችል ተገለጸ3. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ4. ብልፅግና ፓርቲ ሸኔን ከማጥፋት ውጪ አማራጭ እንደሌለ አቅጣጫ ማስቀመጡን አስታወቀ...more13minPlay
June 27, 2022273 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. 38 ሺህ ወጣቶችን ለክረምት የበጎ አድራጎት ሥራ ሊያሠርማራ መሆኑን የኮንሶ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ2. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በምዕራብ ወለጋና በጋምቤላ ግድያ ላይ ማጣራት እንዲካሄድ አዘዘ3. በ”ጎበዝ አለቃ” የተማረረችው ናይጄሪያ ለዜጎቿ የጦር መሳሪያ ልታስታጥቅ ነው4. ጃፓን 37 ሚሊየን ዜጎቿ መብራት እንዲያጠፉ አሳሰበች...more15minPlay
June 22, 2022272 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የካራት ከተማ ማዘጋ ቤት ለ6ኛ ዙር በጨረታ ለሽያጭ ያቀረበው “የከተማ መሬት ሊዝ ጨርታ ሰነድ” ውጤት እስከ አሁን ድረስ አለመገለጽ እንዳሳሰባቸው የጨረታው ተሳታፊዎች ገለጹ2. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በጽንፈኞች በተደጋጋሚ በተፈጸሙና አውዳሚ ጥቃቶች ዋና ተጠርጣሪዎች አንዱ የነበረው አቶ ለሚታ ደይጋኔ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለጸ3. ጠ/ሚ ዐቢይ በንጹሃን ግድያ ዙሪያ ማብራሪያ እንዲሰጡ የአብን የምክር ቤት አባላት ጠየቁ4. በአፍጋኒስታን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ ደረሰ...more14minPlay
June 20, 2022271 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ውስጥ የደም ባንክ ለማቋቋም ጥሪ ቀረበ2. በኮንሶ ዞን ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 2 ትምህርት ቤቶች ተመረቁ3. ጠ/ሚ ዐቢይ “የሰው ልጆችን ህይወት የሚቀጥፍ ዘግናኝ ድርጊት አንታገስም” አሉ4. በፈረንሳይ በተደረገ የህግ አውጪዎች ምርጫ፣ የፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ፓርቲ 245 የፓርላማ መቀመጫዎችን አጣ...more13minPlay
June 17, 2022270 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ሰኔ 10 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. አባቱን የ24 ሺህ ብር ደሞዝተኛ ያደረገው የፋይናንስ ሠራተኛ በ9 ዓመት እሥራት እንዲቀጣ ተወሰነበት2. በኮሎኔል ፈጠኔ ሲሳይ የሚመራው የዲራሼ ልዩ ወረዳ ወታደራዊ መንግስት በደቡብ ክልል ልዩ ሀይልና በፌደራል ፖሊስ ተተካ3. የጋምቤላ ክልል የጸጥታ ኃይሎች በዜጎች ላይ ያልተመጣጠነ እርምጃ መወሰዳቸውን ኢሰመኮ ገለጸ4. የአፍሪካ ህብረት፤ የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወሰዱትን እርምጃ አደነቀ...more13minPlay
June 13, 2022269 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሰኔ 6 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ካራት ዲስትሪክት (እንተርኔት)ን መሠረት ያደረገ አሠራር ስላልተዘረጋለት ደንበኞች ተገቢውን አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸው ተገለጸ2. የካራት ከተማ አስተዳደር ህንጻ በ96 ሚሊዮን ብር ሊገነባ ነው3. የአካባቢ ምርጫ ለማድረግ ያቀደው ምርጫ ቦርድ ከጠየቀው በጀት 3.5 በመቶው ብቻ ተፈቀደለት4. ያለፍላጎቱ የልደት በዓሉን ያከበረለትን ድርጅት የከሰሰ አንድ ሰራተኛ 450 ሺህ ዶላር ካሳ ተከፈለው...more13minPlay
June 02, 2022268 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ጂንካ ዩኒቨርስቲ ለሚገቡ አዳዲስ ተማሪዎች በኮንሶ ዞን መዲና አቀባበልና ሽኚት ተደረገላቸው2. የፍርድ ቤት ዳኛን በእሥር ያንገላቱ የቀድሞ የካራት ከተማ አስተዳደርና የካራት ዙሪያ ወረዳ የጸጥታ አመራሮች ጉዳይ እስከ አሁን ድረስ በፍርድ ቤት መታየት አለመጀመሩ ተገለጸ3. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወደ ጦርነት የገቡ አካላትን ለማስታረቅ ጠየቀች4. ቱርክ ይፋዊ የሪፐብሊክ ስያሜዋን ቀየረች...more14minPlay
June 01, 2022267 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ግንቦት 24 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ዲራሼ ልዩ ወረዳን በጊዜያዊት የሚያስተዳድረው ጥምር የጸጥታ ኃይል ጽንፈኛ የሽብር ቡድኑ እንደ ምሽግ ሲጠቀምበት በነበረው ሀይበና አካባቢ ኦፕሬሽን መጀመሩ ተገለጸ2. ባለሀብቶችን ዒላማ አድርገው ሙስና ፈጽመዋል የተባሉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተከሰሱ3. ጠ/ሚኒስትሩ፤ በናይጀሪያ ከህወሃት ሰዎች ጋር እንደተገናኙ ተደርጎ በተገለጸው ጉዳይ ላይ መንግስት ምላሽ ሰጠ...more14minPlay
May 30, 2022266 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ግንቦት 22 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ መሽጎ አካባቢው የሽብር ቀጠና ያደረገው ጽንፈኛ ታጣቂ ቡድን ትላንትና ዛሬ በሰገን ዙሪያ ወረዳ ቀበሌያት ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ2. ንግድ ባንክና አቢሲኒያ ባንክ፣ ጨምሮ16 ባንኮች እንደተጭበረበሩ ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ3. ትናንት ከተከሰከሰው የኔፓል አውሮፕላን አደጋ የ14 ሰዎች አስከሬን መገኘቱ ተገለጸ...more11minPlay
May 26, 2022265 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን በዞን፣ በወረዳዎችና በከተማ አስተዳደር የተካሄዱ የምክር ቤት ስብሰባዎች በአመራር ለውጥ ተጠናቀቁ2. ተመድ በየመን የታሰሩ 6 ሺ 750 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ሊመልስ ነው3. ሩሲያ “ምዕራቡን ዓለም በደቂቃዎች ሊያጠፋ ይችላል” በተባለ መሳሪያ ልምምድ እያደረገች ነው ተባለ...more9minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.