Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
July 25, 2022284 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን እና በቦረና ዞን አመራር መካከል የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ2. ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታሪኳ ከፍተኛ ውጤት ማስመዘገቧ ተገለፀ3. ነዳያንና አበል የተከፈላቸውን ሠራተኞች በማስፈረም ጠቅላላ ጉባዔ አድርጓል የተባለው ኢነፓ ታገደ4. የግብጽ ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ አፈጻጸም ለህዝብ በቀጥታ ስርጭት እንዲተላለፍለት ጠየቀ...more13minPlay
July 22, 2022283 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ሐምሌ 15 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ “በኮንሶ ዞን ድርቅ እንጂ ረሃብ አልተከሰተም” ማለታቸው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው2. የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ2015 ዓ.ም 46.3 ቢሊየን ብር በጀት በአጸደቀ3. ድሮፓዲ ሙርሙ 15ኛዋ የሕንድ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ...more13minPlay
July 20, 2022282 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች የሚደረገው የድጋፍ ርብርብ እንደቀጠለ ነው2. አምባሳደር ስለሺ በቀለ፤ ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር በድርድርና በአጎአ ዙሪያ መወያየታቸው ተገለፀ3. ደቡብ አውሮፓን እያነደደ ያለው ሰደድ እሳትና ሙቀት በፍጥነት አተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ...more10minPlay
July 18, 2022281 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሐምሌ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የደቡብ ክልል ሴቶችና ህጻናት ቢሮ በኮንሶ ዞን በረሃብ ለተጎዱ ወገኖች የ1.5 ሚሊዮን ግምት ያለው ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ2. የትራፊክ ቅጣት ሕጎች ክለሳ እየተደረገ ነው ተባለ3. በሶማሊያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተገለበጠ4. በሱዳን ብሉናይል ግዛት በተፈጠረ ግጭት ከ65 በላይ ሰዎች ተገደሉ...more14minPlay
July 14, 2022280 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን መንግሥት በዞኑ ከሚንቀሳቀሱ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር ምክክር ማድረጉን አስታወቀ2. ከህወሓት ጋር የሚደረገው ድርድር በአፍሪካ ህብረት ስር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ገለጸ3. በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የፈረንሳይ ስለላ ተቋም ኃላፊ ስልጣናቸውን ለቀቁ...more10minPlay
July 13, 2022279 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 6 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን መንግሥት መንግሥት ዕውቅና ባልሰጣቸው አካውንቶች ለህዝብ የሚሰበሰብ ድጋፍ እንደማይቀበል አስታወቀ2. የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ3. ስሪላንካ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች...more9minPlay
July 11, 2022278 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሐምሌ 4 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የተከሰተው ድርቅ ያስከተለውን የምግብ እህል እጥረት ለመቅረብ በምሁራንና በልማት ማህበር በኩል ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው2. የኑሮ ውድነትን ለመቆጣጠር የቡርጂ ልዩ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ተግባራዊ እርምጃዎችን መውሰዱ ተገለጸ3. የዓለም ህዝብ ቁጥር ከአራት ወራት በኋላ 8 ቢሊዮን ይደርሳል ተባለ4. ፕሬዝዳንት ፑቲን ለሁሉም የዩክሬን ዜጎች የሩሲያ ፓስፖርት እንዲሰጣቸው አወጁ...more13minPlay
July 10, 2022277 || ከእኛው ለእኛው የውይይት መርሃ ግብር || በኮንሶ ዞን የተከሰተው ድርቅ፣ የኑሮ ውድነትና የኢሰመኮ የሰብዓዊ መብቶች የምርመራ ስብሰባይህ ከእኛው ለእኛው የተሰኘው የውይይት ፕሮግራም ነው። በዛሬው የዉይይት መርሃ ግብር፣ የበኮንሶ ዞን የተከሰተው ድርቅ፣ ጣራ የነካው የኑሮ ውድነት ኅብረሰተሰቡ ላይ እየፈጠረው ያለው ጫናና ኢሰመኮ በቅርቡ በሐዋሳ ከተማ ያካሄደው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን የሚመረምረውን ህዝባዊ ስብሰባ ዙርያ መወያያት ይሆናል።...more1h 56minPlay
July 06, 2022276 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት፣ ሀሰተኛ መረጃን የሚያሠራጩ ኃይላትን ለህግ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ2. በቄለም ወለጋ ንፁኃን ዜጎች ተጨፈጨፉ3. የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ የተደረገው ጭማሪ ይፋ ተደረገ4. የኔቶ አባላት ፊንላንድና ስዊድን ኔቶን እንዲቀላቀሉ የሚያስችለውን ፕሮቶኮል ፈረሙ...more16minPlay
July 01, 2022275 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ከ190 ሺህ በላይ ዜጎች የምግብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ2. በዲራሼ ልዩ ወረዳ ሀይበና ቀበሌ ውስጥ በመሸጉ ታጣቂዎች ላይ በጸጥታ አካላት በተወሰደ እርምጃ ቢያንስ 5ቱ መገደላቸው ተገለጸ3. ቻይና የፌደራል መንግስትና ህወሃትን ማደራደር እንደምትፈልግ ገለጸች...more9minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.