Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
May 25, 2022264 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ግንቦት 17 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የወረዳዎችና የከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች አስቸኳይ ጉባኤዎችን በማካሄድ ላይ መሆናቸው ተገለጸ2. “ታሪክ እርግማን መሆኑ ቀርቶ በረከት እንዲሆን ሁላችንም መሀል መንገድ ላይ ለመገናኘት መጣር ይኖርብናል” ተባለ3. በአሜሪካ ቴክሳስ 19 የአንደኛ ደረጃ ተማሪ ህጻናት ተገደሉ...more14minPlay
May 23, 2022263 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ግንቦት 15 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በሰገን ዙሪያ ወረዳ ግጭቶች ዋና ተዋናይ የነበረውና በሌለበት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት20 ዓመት የተፈረደበት ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ2. መንግስት “የሰብአዊ መብቶች መርሆዎችን ያልተከተለና የተስፋፋ” እስርን እንዲያቆም ኢሰመኮ ጠየቀ3. መንግስት፤ ህወሓት “ምርኮኞች”ን ለቅቄያለሁ የሚለው አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማሳሳት ነው አለ4. ቱርክ ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን እንዳይቀላቀሉ እንቅፋት ሆናለች ተባለ...more17minPlay
May 19, 2022262 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ግንቦት 11 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በደራሼ ልዩ ወረዳ በቅርቡ በተከሰተው ግጭት እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ ከ300 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ2. 9 ተቋማት የዓለም ጤና ድርጅት መሪ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ኢትዮጵያን ከሚጎዱ አድሏዊ ተግባራት እንዲቆጠቡ በግልጽ ይፋዊ ደብዳቤ አሳሰቡ3. የኒጀር ፕሬዝዳንት ሚኒስትሮቻቸው ሁለተኛ ሚስት እንዳያገቡ አገዱ4. የኔዘርላንድስ ተማሪዎች በፀሃይ ኃይል የሚሰራ ተሽከርካሪ ሰሩ...more11minPlay
May 18, 2022261 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ግንቦት 10 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ጽንፈኛው ሽብርተኛ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው የኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ቀበሌዎች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑ ተገለጸ2. መንግሥት በጦርነት የተጎዱትን ለመደገፍ 20 ቢሊዮን ብር መደበ3. የኢትዮጵያ መንግስት በህወሓት ጉዳይ የኡጋንዳን አምባሳደር ጠርቶ ማወያየቱን ገለጸ...more12minPlay
May 16, 2022260 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ መጋቢት 8 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ጽንፈኛ ታጣቂዎች ወደ አለ ልዩ ወረዳ ዘልቀው መግባታቸውን ተከትሎ በኮንሶና አሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ባገረሸ ጥቃት 4 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ2. ከ235 ሺሕ ሜትሪክ ቶን በላይ ጥራጥሬና የቅባት እህል በመጋዘን ተደብቆ መገኘቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ3. ሀሰን ሼክ መሀመድ አዲሱ ሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ...more15minPlay
May 12, 2022259 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ መጋቢት 4 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ጽንፈኛ ታጣቂ ቡድን አለመኖሩንና የደቡብ ክልል መንግሥት የህዝብ ጥያቄን በኃይል ለማፈን እየሞከረ ነው ሲሉ አንድ የአካባቢው ነዋሪ ለኢ ኤም ኤስ ሚድያ ተናገሩ2. በጋሞ ዞን ከአንድ ሺህ አራት መቶ በላይ ጥይት በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር መያዙ ተገለጸ3. ጉግል ኩባንያ አፋን ኦሮሞና ትግርኛን ጨምሮ10 በአፍሪካ የሚነገሩ ቋንቋዎችን በትርጉም አገልግሎቱ አካተተ...more10minPlay
May 10, 2022258 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ መጋቢት 2 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ኮንሶ ዞንን ጨምሮ በደቡብ ክልል የግጭት ቀጠና በነበሩና ተማሪዎች ዝቅተኛ ውጤት ባስመዘገቡባቸው አካባቢዎች ድጋሚ ፈተና እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላለፈ2. ዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ መሽገውና የኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት የሚፈጽመው ሽብርተኛ ጽንፈኛ ቡድን ትላንት ምሽት በሰገን ዙሪያ ወረዳ ቤቾ ቀበሌ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ3. ኢትዮጵያ በይፋ የ5G ኔትወርክ አገልግሎት ማስጀመሯ ተገለጸ...more10minPlay
May 04, 2022257 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሚያዝያ 26 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ የመሸገው ጽንፈኛ የሽብር ቡድን ወደ አሌ ልዩ ወረዳ መዝለቁንና ከኮንሶ ወደ ጂንካ በመጓዝ ላይ በነበሩ የልዩ ኃይል ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ2. የጋርዱላን ዞን በኃይል እንመሠርታለን በሚል በቀጠናው ላይ ሽብር ሲፈጥር በነበረውና ዲራሼ ውስጥ በመሸገው ጽንፈኛ ቡድን በጭካነ የተጨፈጨፋና አስከሬናቸው የተገኘ የፌዴራል ፖሊስና የደቡብ ልዩ ኃል ሠራዊት ትላንት ተቀበሩ3. ዒድ አልፈጥር በዓል በተከሰተው ሁከት ሳቢያ በርካታ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን መንግሥት አስታወቀ...more21minPlay
May 02, 2022256 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሚያዝያ 24 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡በኮንሶ ዞን የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን (ማአጤመ) ተጠቃሚዎች “በገባነው ውል መሠረት መድኃኒትና ህክምና እያገኝ አይደለም” ሲሉ ቅሬታቸውን አሰሙ...more8minPlay
May 01, 2022255 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ እሑድ ሚያዝያ 23 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡በዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ የሚንቀስቀሰው የሽብር ቡድን፣ በልዩ ወረዳው አመራርና በመንግሥት የጸጥታ አካላት ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወረዳ መረከቡን የደቡብ ክልል መንግሥት አስታወቀ...more6minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.