Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
March 28, 2022244 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ዳግም አገርሽቶ በነበረው የኮልሜ - ገዋዳ ግጭት ዙሪያ የሁለትዮሽ ውይይት መደረጉ ተገለጸ2. የሰገን ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ኃላፊ መገደሉን የወረዳው መንግሥት ባወጣው የሐዘን መግለጫ አስታወቀ3. “የሕዝብ ለቅሶና ዋይታ መቆም አለበት” ሲሉ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነር፤ (ፕሮፌሰር) መስፍን አርዓያ4. “ዱምስዴይ/የፍጻሜ ቀን” የሚል መጠሪያ ያለውና የኒኩሌር ጦርነትን መቋቋም ይችላል የተባለለት አይሮፕላን በቢሪታኒያ ማረፉ ተገለጸ5. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more13minPlay
March 24, 2022243 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ መጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በተማሪዎች ውጤት ጉዳይ ቅሬታ ሊይቀርብ መሆኑን አስታወቀ2. በኮልሜና በገዋዳ መካከል ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ነው3. መንግስት የትግራይ ክልል አማጽያን በጉልበት ከያዟቸው አጎራባች ክልል አካባቢዎች ለቀው አሳሰበ4. የወንዶች የወሊድ መከላከያ እንክብል 99 በመቶ ውጤታማ ሆኗል ተባለ5. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more14minPlay
March 23, 2022242 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ብጽግና ፓርቲ በጠቅላላ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ዙሪያ በኮንሶ ዞን ስብሰባ መደረጉ ተገለጸ2. የዲራሼ ልዩ ወረዳ ዓርብ መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ሊደረግ የታሰበውን የአቤቱታ ሰልፍ ውድቅ አደረገ3. ትምህርት ሚኒስቴር የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ቅሬታን ተቀብሎ እንዲፈታ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አሳሰበ4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more14minPlay
March 21, 2022241 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮልሜና ገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ተቀስቅሶ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለው ግጭት ጋብ ማለቱንና አንጻራዊ ሰላም መስፈኑ ተገለጸ2. የቀድሞ ሚኒስትሮችን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት በፍርድ ቤት ተጠሩ3. ስሪላንካ በወረቀት እጥረት ምክንያት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ተማሪዎቿ ልትሰጥ የነበረውን ፈተና አራዘመች4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more11minPlay
March 20, 2022240 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ እሑድ መጋቢት 11 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡ከገዋዳ በኩል ወደ ኩርፖ የተሻገሩ ታጣቂዎች በመንደሩ ላይ በከፈቱት ጥቃት ቢያንስ 2 ሰዎች መገደላቸውንና ከ30 በላይ መኖሪያ ቤቶች በእሳት መጋየታቸው ተገለጸ...more5minPlay
March 20, 2022239 ከእኛው ለእኛ || የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ችግሮች || ክፍል 2 || From Us to Us || Issues with the Grade 12 Higher Education Entrance Exam Results || Part 2ከእኛው ለእኛው ክፍል 19በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ችግሮች ላይ በኮንሶ ዜና ሚድያ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ።አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬየውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ...more54minPlay
March 20, 2022238 ከእኛው ለእኛ || የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ችግሮች || ክፍል 1 || From Us to Us || Issues with the Grade 12 Higher Education Entrance Exam Results || Part 1በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ችግሮች ላይ በኮንሶ ዜና ሚድያ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ።አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬየውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ...more57minPlay
March 17, 2022237 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ መጋቢት 08 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ኢማጅን ዋንዴይ የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በኮንሶ ዞን በ30 ሚሊዮን ብር “ቤቴ” ፕሮጀክት እያከናወነ ነው2. 35 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መመዝገባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ገለጸ3. የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም “የዩክሬን ጉደይ በትግራይ ክልል ያለውን የጤና ቀውስ እንዲዘነጋ አድርጎታል” አሉ4. ሩሲያ፤ ጆ ባይደን ስለፑቲን የተናገሩትን ይቅር እንደማትለው አስታወቀች5. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more15minPlay
March 16, 2022236 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ መጋቢት 07 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በሠገን ዙሪያ ወረዳ በተፈጠረው የሠላም መደፍረስ ዋና ተዋናይ በነበረው ግለሰብ የ20 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት2. በኮንሶ ዞን ከና ወረዳ፡ ዜጎች የሚደግፉትን የፖለቲካ ፓርቲ ቲ-ሸርት በመልበሳቸው ለእሥር መዳረጋቸው ተገለጸ3. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ድርጅት ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ እንደገጠመው አስታወቀ4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more12minPlay
March 14, 2022235 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ መጋቢት 05 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮልሜና ገዋዳ አዋሳሽ አካባቢዎች አገርሽቶ የነበረው ግጭት ጋቢ ማለቱ ተገለጸ2. ትህምርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብን ይፋ አደረገ3. ገዥው ፓርቲ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች በአስፈጻሚነት ለማካተት ዝግጁ ነኝ አለ4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።...more13minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.