Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
September 08, 2022304 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ መከረ2. ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ምንም ዓይነት ግብይት እንዳይደረግ ከለከለ3. ሩሲያ፤ በቁጥጥሯ ስር ባሉ የዩክሬን ግዛቶች በመጪው ህዳር ወር “ህዝበ ውሳኔ” ልታካሂድ ነው4. አፕል ኩባንያ በአደጋ ወቅት ኔትዎርክ ከሌለበት ስፍራ በሳታላይት አማካይነት መልዕት የሚልክ አይፎን 14 የተሰኘን ይፋ አደረገ...more16minPlay
September 07, 2022303 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን የሰው ሀብት ልማት ምጣኔ ለመጨመር የሚረዳ የመረጃ ቋት ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው2. ‹‹ኢትዮጵያን የመበተን ዕቅድ በዚህኛው የጦርነት ምዕራፍ ይቋጫል›› ሲሉ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ3. ቻይና በትንፋሽ የሚወሰድ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ይፋ አደረገች...more12minPlay
September 05, 2022302 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ነሐሴ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. በካራት ከተማ ሲካሄድ የነበረው የኮንሶ የምሁራን የምክክር ጉባኤ ተጠናቀቀ2. መንግሥት ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ3. የኬንያ ፍ/ቤት የዊሊያም ሩቶ አሸናፊነትን አፀና4. ሊዝ ትረስ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ...more18minPlay
September 01, 2022301 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. ሲጠበቅ የነበረው የኮንሶ ምሁራን አመታዊ የምክክር ጉባኤ ዛሬ በይፋ መጀመሩ ተገለጸ2. በኮንሶ በኩል ወደ አርባምንጭ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 11 ኩንታል የቡና ምርት በቁጥጥር ሥር ዋለ3. በኢትዮጵያ አየር ክልል ከተመታው አውሮፕላን ጋር በተያያዘ የየትኛውንም ሀገር ስም አልተጠቀሰም ሲል በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ4. ከ20 ሺህ በላይ በሆኑ ንቦች የተነደፈው አሜሪካዊ ከሳምንት በኋላ ነፍስ ዘራ5. ፖላንድ ጀርመን በ2ኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ላደረሰችባት ጉዳት ካሳ እንድትከፍላት ጠየቀች...more13minPlay
August 29, 2022300 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ነሐሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. የመብራት ኅያል ካራት ቅርጫፍ ጽ/ቤትና የካራት ማዘጋጃ ቤት ውዝግብ በውይይት መፈታቱ ተገለጸ2. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ለምስክር ትፈለጋላችሁ የተባሉ አርብቶ አደሮች በእሥርና እንግልት መዳረጋቸው ተገለጸ3. ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ስምንት ወራት ውስጥ በ25 ከተሞች አገልግሎት እጀምራለሁ አለ4. ሰሜን ኮሮያ ጠላትን ለማሳሳት በሚል ስምንት ተመሳሳይ ቤተ መንግስቶችን ገነባች...more13minPlay
August 27, 2022299 || ከእኛው ለእኛው የውይይት መርሃ ግብር || መጪው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤበዛሬው ውይይት፡ 1) 2013 ዓ.ም መጨረሻ ላይ የተደረገው የመጀመሪያው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ ምን ምን አዎንታዊ ውጤቶችን አስገኘ? 2) በአምናው የምክክር መድረክ የተቀመጡ ተግባራት ምን ምን ናቸው? የትኞቹስ ተሳኩ? የትኞቹስ አልተሳኩም? 3) ከነሐሴ 26 እስከ 28፣ 2014 ዓ.ም ሊካሄድ ባለው 2ኛው የኮንሶ ምሁራን ምክክር ላይ ምን ምን ሐሳቦችን እንጠብቅ??የሚሉና ሌሎችም ሐሳቦች በውይይቱ ተንሸራሽረዋል። ...more2h 31minPlay
August 25, 2022298 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን 62 በኩፍኝ የተጠቁ ሰዎች መመዝገባቸውንና በሽታው ወረርሽን መሆኑን የዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ2. የኮንሶ ዞን ምሁራን የምክክር መድረክ ከነሐሴ 26-28 እንደሚሆን ተገለጸ3. የካራት ከተማ አስተዳደር ለዘመን መለወጫ በዓል ለከተማው ነዋሪዎች የሚሆን የአስቤዛ ባዛር ሊያዘጋጅ መሆኑን አስታወቀ4. ኢትዮጵያ ከአጎአ እድል በመታገዷ ምክንያት ከሀገር የተሰደደ ኩባንያ አለመኖሩ ተገለጸ5. ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገች ባለው ጦርነት 20 በመቶ ግዛቷን ማጣቷ ተገለጸ...more17minPlay
August 24, 2022297 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዕሮብ ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን መንግሥት የሚከተለው አካሄድ በመጪው የምሁራን ስብሰባ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳይኖረው የእርምት እርምጃዎችን መውሰድ እንዳለበት ተገለጸ2. የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ኃይል የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላንን መቶ መጣሉን አስታወቀ3. የተመድ ዋና ፀሃፊአንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ የተኩስ አቁም በአስቸኳይ ወደነበረበት እንዲመለስ አሳሰቡ...more11minPlay
August 22, 2022296 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ነሐሴ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት በ5ኛ መደበኛ ስብሰባው ወቅታዊው የድርቅ ሁኔታ ላይ ምክክር ማድረጉ ተገለጸ2. መንግሥት ከሕወሓት ጋር የፖለቲካ ውይይት በማድረግ ቀሪ ጉዳዮችን በብሔራዊ ምክክሩ እንዲፈቱ እፈልጋለሁ አለ3. ሶማሊያ የሽብር ጥቃትን ቀድመው ያልተከላከሉ የሥራ ኃላፊዎችን እንደምትጠይቅ ገለጸች...more12minPlay
August 18, 2022295 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት በዛሬው ውሎው የተለያዩ ልማት ነክና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ መምከሩ ተገለጸ2. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት ለ2015 ዓ.ም 700 ሚልዮን ብር ገደማ በጀት በማጽደቅ ማምሻውን ስብሰባውን አጠናቀቀ3. በኢትዮጵያ 12ኛ ክልል እንዲቋቋም የሚያስችል ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ የፌዴሬሽን ም/ቤት ወሰነ...more13minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.