Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
November 23, 2022314 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ህዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ለአሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ2. በታጠቁ ኃይሎች በኩሱሜ ብሔረሰብ ላይ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰ ነው3. በስምምነቱ አተገባበር ጉዳይ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መወያየታቸው ተገለጸ4. ቱርክ በከባድ ርዕደ መሬት ተናጠች...more12minPlay
November 21, 2022313 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ልማት ማህበር ከጂ አይ ዚ ባገኘው ድጋፍ በአማሮ ልዩ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አስታወቀ2. በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር በባንኮች ላይ የንብረት ውድመትና ከፍተኛ ኪሳራ እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ3. የግብጽ እና ቱርክ መሪዎች ከአስርት አመታት ውጥረት በኋላ በዓለም ዋንጫ ተጨባበጡ...more9minPlay
November 17, 2022312 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ያሉበትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ2. ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሌብነትከኢትዮጵያ የጸጥታ ሥጋቶች እኩል እንቅፋት መሆኑን ገለጹ3. ኢትዮጵያ ለኬንያ የኤሌክትሪክ ሀይል መሸጥ ጀመረች4. የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊዮን መድረሱ ተገለጸ...more14minPlay
November 16, 2022311 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ህዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ልማት ማህበር ሁለገብ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው ግንባታ ለማከናወን እያቀደ መሆኑን አስታወቀ2. በኮንሶ ዞን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው3. ሀገር መከላከያ በትግራይ ክልል ለሚያካሂዳቸው ሥራዎች የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ4. በአንድ ወቅት ከኦባማ ጋር የደነሱት አዛውንት ሴት በ113 አመታቸው አረፉ5. የወንዶች የዘር ፍሬ መጠን ከ50 በመቶ በላይ መቀነሱ ተገለጸ...more18minPlay
November 14, 2022310 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ህዳር 5 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ቀደም ሲል ባጋጠሙ የጸጥታ ችግሮችና ድርቅ ምክንያት ከተጎዱ ወገኖች 84 በመቶ ያህሉ እርዳታ ማግኘታቸውን የዞኑ መንግሥት አስታወቀ2. በመጭበርበሩ ምክንያት ተሰርዞ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ነገ ይወጣል ተባለ3. የሃይማኖት ተቋማት የሚመሩበት የፖሊሲና አዋጅ ዝግጅት መጀመሩ ተገለጸ...more11minPlay
November 02, 2022309 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ (ሰበር) አንኳር ዜና || Konso News | Konso News Special (Breaking) Newsየዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ላለፉት 10 ቀናት ሲደረግ የነበረው ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ...more7minPlay
September 19, 2022308 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. በሐዋሳ የሚኖሩ የኮንሶ ተወላጆች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 18 ኩንታል የበቆሎ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ2. በኮንሶ ዞን የመጀመሪያው የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር መቋቋሙ ተገለጸ3. አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ከዛሬ ጀምሮ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ይደረጋል ተባለ4. የብሪታኒያ ንግስት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ የቀብር በዛሬው ዕለት በልዩ ክብር ተከናወነ...more12minPlay
September 15, 2022307 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ መስከረም 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ2. “አጫይላ” የተሰኘ የህጻናት የአፋ ኾንሶ ፕሮግራም ሥርጭት በFM 90.9 ሊጀመር ነው3. የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መስጠቱ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ተገለፀ4. የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የመኪና አደጋ ደረሰባቸው ተባለ...more10minPlay
September 14, 2022306 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ መስከረም 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. “ኮንሶን እናስተዋውቅ” በሚል መሪ ሐሳብ በዘመን መለወጫ ቀን የተዘጋጀው የቁንጅናና ባህልን የማስተዋወቅ ውድድር በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ2. በብልፅግና ጉባዔ፣ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ መሰየሙ ትክክል እንዳልነበር ምርጫ ቦርድ አስታወቀ3. ዊሊያም ሩቶ 5ኛው የኬንያ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀሙ...more12minPlay
September 12, 2022305 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ መስከረም 2 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡1. ሄስ ትራቭል ኢትዮጵያ በኮንሶ ዞን በ180 ሚሊዮን ብር የእንቨስትመንት ተቋማት እየገነባ ነው ተባለ2. ህወሓት ጌታቸው ረዳን እና ጄነራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤን ያከተተ ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን አስታወቀ3. የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመጓጓዣና ሌሎች ወጪዎችን በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገለጸ4. ኤምባሲዎች በግቢያቸው ስብሰባ ከማድረጋቸው በፊት ለመንግሥት እንዲያሳውቁ ትዕዛዝ ተላለፈ...more17minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.