Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
December 27, 2022324 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ታህሣሥ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው2. የመከላከያ ሰራዊት በመቀሌ ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ስራውን በዚህ ሳምንት እንደሚጀምር ተገለጸ3. አሜሪካ እና ኔቶ ሩሲያን ለማጥፋት በዩክሬን የጦር ሜዳ ላይ ድልን መቀዳጀት ይፈልጋሉ ተባለ...more10minPlay
December 23, 2022323 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ታህሣሥ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ መሥመር ተመርቆ መከፈቱ ተገለጸ2. የፌደራል መንግስትና የህወሓት አመራሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ መቀሌ ላይ ተገናኝተው ይመክራሉ ተባለ3. በእስራኤል የተሠራው በራሪ ተሽከርካሪ የበረራ ሙከራ አደረገ...more12minPlay
December 21, 2022322 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በቀጠናዊ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ውይይት መካሄዱ ተገለጸ2. በኮንሶ ዞን ለአዲሱ “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው3. ብሪታንያ ገንዘቧን ቀየረች...more10minPlay
December 19, 2022321 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ታህሣሥ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን የሥራ ዕድል ፈጠራና እንተርፕራይዞች መምሪያ ከ10 ሺህ ሥራ ፈላጊ ወጣቶችን መለቱን አስታወቀ2. የፌደራሉ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያን ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር እንዲዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም የፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ መሰጠቱ ተገለጸ3. አርጀንቲና ከ36 አመታት በኋላ ለ3ኛ ጊዜ የዓለምን ዋንጫ አነሳች...more11minPlay
December 14, 2022320 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በምግብ ቤት ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም ለንጹሃን ሞት ምክንያት በሆኑ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተበየነ2. ፌስቡክ ኩባንያ በኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት የሁለት ቢሊዮን ዶላር ክስ ተመሠረበት3. ኤክቶላይፍ የተሰኘና በአመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርት ኩባንያ በጀርመን አገር መከፈቱ ተገለጸ...more11minPlay
December 12, 2022319 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ታህሣሥ 03 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል የዕርቀ ሰላም ኮንፍረንስ ተካሄደ2. የብልፅግና ፓርቲተወካይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስብሰባ ጠራ3. አሜሪካ የቀዝቃዛው የዓለም ጦርነትን ስህተት በአፍሪካ እንደማትደግም አስታወቀች...more13minPlay
December 08, 2022318 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው2. በኦሮሚያ ክልል ግጭቶችና ጥቃቶች የሚከሰቱባቸው ቦታዎች መጨመራቸውን ኢሰመኮ ገለጸ3. ወንድ ልጅን መጸነስ የሚያስችለው የዋይ ክሮሞዞም በመጥፋት ላይ መሆኑን ሳይንቲስቶች ተናገሩ...more12minPlay
December 05, 2022317 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ስኞ ህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. ጄዊሽ ቮይስ ሚኒስትሪስ የተሰኘ ድርጅት በካራት ከተማ ነጻ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ2. በኮንሶና በዲራሼ ህዝቦች መካከል የተከሰተውን አለመግባባት ለመፍታት የሰላም ኮንፍረስን ተካሄደ3. በሙስና የተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ነው4. ኢንዶኔዥያ ከጋብቻ ውጪ የሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነትን በወንጀልነት የሚቀጣ ህግ ልታጸድቅ ነው...more14minPlay
December 01, 2022316 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ሥራ ላላገኙ ወጣቶች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ2. የአንደኛ ደረጃ ትምህርት መማሪያ መጻሕፍትን ለማሳተም 29 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ3. መንግስት "የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዕቅድ በተመለከተ ምክክር እየተደረገ ነው” አለ4. ናይጀሪያ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርትእንዳይሰጡ አገደች...more15minPlay
November 24, 2022315 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ህዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በአምቡላንስ ከባድ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋዉሩ የተያዙ ግለሰቦች በእሥራት ተቀጡ2. የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት፤ በመጪው ቅዳሜ ሊያከብር ነው3. በፍላጎት ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ የውትድርና አገልግሎት የተካተተበት አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ...more14minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.