Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
September 01, 2023344 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) 3ኛው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ በካራት ከተማ እየተካሄደ ነው2) በቅርቡ የተመሠረተው አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የካቢኔ አባላቱን ዝርዝር ይፋ አደረገ3) የትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን በካድሬነት ሳይሆን በብቃታቸው ብቻ እንደሚመረጡ ተነገረ...more13minPlay
August 04, 2023343 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በኮንሶ ዞን የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ2) የካራት ከተማ ተሽከርካሪ ባለንብረቶችና የግል ማህበራት እየተገነባ ያለውን የካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ጎበኙ 3) የዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከሥርቆትና ከኩረጃ ነጻ ሆኖ መጠናቀቁን ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ4) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በግልጭት ውስጥ ያሉ ወገኖች በሰለጠነ አካሄድና በሰላማዊ መንገድ ተወያይተው እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች...more12minPlay
July 28, 2023342 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሐምሌ 21 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በኮንሶ ዞን የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የዚህ አመት የዕቅድ አፈጻጸሞችና የመጪውን አመት ዕቅዶች ግምገማ ማካሄዳቸው ተገለጸ 2) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ፍኖተ ካርታ እንደሚፈራረሙ ገለጹ3) ሦስት ሺህ ተሽከርካሪዎችን ጭና በመጓዝ ላይ የነበረች መርከብ መቃጠሏ ተገለጸ...more9minPlay
July 21, 2023341 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኮንሶ ልማት ማህበር አባል ተቋም ሆነ 2) የኮንሶ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ለዩንቬርስቲ መግቢያ ፈተና መዘጋጀታቸው ተገለጸ 3) የመውጫ ፈተና ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ የሚሰጡ ተቋማት በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ4) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት ዕጩዎች ሲቀርቡ ምክክር እንዲደረግ ጥያቄ አቀረበ...more17minPlay
July 14, 2023340 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በአባላት ድጋፍ የተጀመረው የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ግንባታ እንዲፋጠን አባላት እንዲረባረቡ የኮንሶ ልማት ማህበር ጥሪ አቀረበ 2) የአካባቢ ምርጫን በቀጣዩ ዓመት ለማካሄድ፤ በጀትን ጨምሮ ሌሎች “አስፈላጊ ነገሮች” መመቻቸት እንዳለባቸው ምርጫ ቦርድ ገለጸ 3) ኢትዮጵያ እና ግብጽ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአራት ወራት ውስጥ ወደ ስምምነት ለመምጣት ተስማሙ4) ዛንዚባር ጸጉራቸውን ሽሩባ በሚሰሩ ወንዶች ላይ እገዳ ጣለች...more14minPlay
July 07, 2023339 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮንሶ ዞን ጉብኝት አደረጉ2) የፌዴሬሽን ምክር ቤት “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል”በሚል ስያሜ አዲስ ክልል እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ3) ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ “ሀገሪቱ ወደ ሁለንተናዊ ቀውስ እያመራች ነው”’ መባሉን ውድቅ አደረጉ4) በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቤተ መንግስት ዋይት ሃውስ ኮኬይን አደንዛዥ እጽ ተገኘ...more12minPlay
June 30, 2023338 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ባህል ፌስትቫ ክብረ በዓል መጀመሩ ተገለጸ2) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ሰብሳቢዋ ድንገተኛ ስንብት በተለያየ ስሜት እንደተቀበሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ3) አሜሪካ ኢትዮጵያን ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች...more13minPlay
June 23, 2023337 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ስለሚወስዱ ተማሪዎች መረጃ ሰጠ2) የኮንሶ ባህል ፌስቲቫል ሰኔ 23 ሊጀመር ነው3) በወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ባዶ መታወቂያ እየሞላ ለመራጮች ሲያድል የነበረ ግለሰብ መያዙ ተገለጸ4) የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት በፓርቲ መስመር እንዳይደፈጠጥ ትኩረት እንዲደረግ ተጠየቀ5) ኢትዮጵያ አበዳሪ ተቋማት ቃላቸውን እንዲያከብሩ ጠየቀች...more17minPlay
June 16, 2023336 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሰኔ 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) አጫጭር ሳምንታዊ ኮንሶ ነክ ዜናዎች2) በሕገ መንግሥቱ ላይ የታሰበው ማሻሻያ በገለልተኛ ተቋማት እንዲመራ ተጠየቀ3) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የባሎች ትምህርት ቤት” ተከፈተ...more17minPlay
June 09, 2023335 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ3) በትግራይ ተቋርጦ የነበረው የምግብ ዕርዳታ እንዲጀምር አቶ ጌታቸው ጥያቄ አቀረቡ4) ናይጀሪያ የዩንቨርሲቲ መምህራን ከተማሪዎቻቸው ጋር ጾታዊ ግንኙት እንዳይጀምሩ የሚከለክል ህግ አወጣች...more14minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.