Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
June 02, 2023334 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) ብልጽግና ፓርቲ “ፍላጎታቸውን በኃይል ለማሳካት የሚጥሩ ጽንፈኛ” አካላት “በእጅጉ ፈትነውኛል” አለ 3) በሽግግር ፍትሕና ተጠያቂነት ዙሪያ ለመነጋገር የአሜሪካው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው ተባለ4) አሜሪካ ከሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ጋር ግንኙነት ባላቸው ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች...more14minPlay
May 26, 2023333 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ3) ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ4) የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪ በደቡብ አፍሪካ ተያዙ ...more16minPlay
May 19, 2023332 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ግንቦት 11 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) የሕዝብና ቤት ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ይካሄዳል ተባለ3) ሕወሓት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ...more14minPlay
May 12, 2023331 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ግንቦት 04 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ሦስት የቁጫ ፓርቲ አባላትን አባረረ3) ነዳጅ ማደያዎችን የሚቆጣጠር አዲስ ቴክኖሎጂ በሥራ ላይ ሊውል ነው ተባለ4) የሮኬት ጥቃት የደረሰባት እስራኤል ከፍተኛ የጋዛ የጦር አዛዥ መግደሏን አስታወቀች ...more15minPlay
May 05, 2023330 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) ኦነግ ሸኔና መንግስት በታንዛኒያ እያደረጉ የነበረው የሰላም ውይይትያለስምምነት ተጠናቀቀ3) በአማራ ክልል መከላከያ ሰራዊትና ታጣቂዎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግጭት ውስጥ መግባታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ4) በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን ሩሲያ አስታወቀች ...more15minPlay
April 28, 2023329 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት 11 ሰዎች ተገደሉ3) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ መገደላቸውተገለጸ4) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጦርነቱ ውስጥ ከገቡት የሱዳን ጀነራሎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ...more11minPlay
April 21, 2023328 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digestየዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ አጫጭር ኮንሶ ነክ ዜናዎች2) በኮንሶ ዞን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመምህራን ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ3) በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች የካሳ ፈንድ እንዲቋቋም ተጠየቀ4) በሱዳን በተቀሰቀሰ ጦርነት ከ300 በላይ ንጹሃን ተገደሉ...more15minPlay
January 09, 2023327 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ጥር 01 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ከጸጥታ ችግሮች ነጻ እንዲሆን የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ ኢትዮጵያ በትክክለኛ ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ ሕገ መንግሥት ማበጀት እንደሚገባት ማሳሰቢያ ተሰጠ በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና በአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሠራቱ ተገለጸ...more14minPlay
January 04, 2023326 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ2. ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ3. በሴኔጋል ነፍሰጡር የፓርላማ አባልን በጥፊ የመታው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ...more11minPlay
December 29, 2022325 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ታህሣሥ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የመንግስትና የህወሓትን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠርና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን መቋቋሙ ተገለጸ2. በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማና መዝሙር ጋር በተያያዘ የተፈጠሩ ችግሮች በህግና ፖሊሲ መሠረት እንዲፈቱ ኢሰመኮ አሳሰበ3. የኮሮና ቫይረስ የመራባት ሂደትን የሚገታ አዲስ መድሃኒት መሠራቱ ተገለጸ...more9minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.