Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
August 17, 2022294 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዕሮብ ነሐሴ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ጉባኤው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን አወገዘ2. አዲስ አበባና ኦሮሚያ ወሰን ለማካለል ተስማሙ3. የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ራይላ ኦዲንጋ በምርጫ ውጤት ላይያላቸውን ቅሬታ ወደ ፍርድ ቤት “እወስዳለሁ” አሉ...more13minPlay
August 15, 2022293 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሰኞ ነሐሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የወላይታ ዞን አስተዳደር በኮንሶ ዞን በድርቅ ምክንያት ለረሃብ ለተጋለጡ ወገኖች የ100 ኩንታል በቆሎ ድጋፍ አደረገ2. የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ከሌሎች ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ጋር በክልል እንዲዋቀር የቀረበውን ምክረ ሀሳብ ውድቅ ያደረገበትን ውሳኔ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቀረበ3. በኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዊሊያም ሩቶ ራይላ ኦዲንጋን አሸነፉ4. በሱዳን በተከሰተ ጎርፍ በትንሹ 52 ሰዎች ህይወታቸውን አጡ...more12minPlay
August 11, 2022292 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሐሙስ ነሐሴ 5 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ከታሪክ በላይ በሚያስከፍሉ አገልግሎት ሰጪዎች መማረራቸው ተገለጸ2. የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የ'ክላስተር' ክልል አደረጃጀትን ውድቅ አደረገ3. የህዳሴ ግድበ 2ኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት ጀመረ4. ኬንያውያን የፕሬዝዳንት ምርጫውን ውጤት እየተጠባበቁ ነው...more12minPlay
August 08, 2022291 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ነሐሴ 2 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የጋሞ ልማት ማህበር በኮንሶ ዞን በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች 597 ኩንታል ድንችና የተለያዩ የምግብ እህሎች ድጋፍ አደረገ2. በደራሼ ልዩ ወረዳ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ዕርምጃ 11 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ3. የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከደመወዝ ጭማሪና ከዕርከን ዕድገት ጋር በተያያዘ መንግሥትን አስጠነቀቁ4. ተጠባቂው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ነገ ይካሄዳል...more18minPlay
August 07, 2022290 || ከእኛው ለእኛው የውይይት መርሃ ግብር || የኮንሶ ዞን ወቅታዊ ሁኔታና የዞን አስተዳደሩ አካሄድይህ ከእኛው ለእኛው የተሰኘው የውይይት ፕሮግራም ነው። የዛሬው የውይይት መርሃ ግብር በኮንሶ ዞን የተከሰተውን የድርቅና ረሃብ ሁኔታ፣ ለድርቅና ረሃቡ የተሰጠው ምላሽ እና የኮንሶ ዞን አስተዳደር ያልተገባ አካሄድ የተመለከተ ነው። አቅራቢ፡ - ያቬሎ ናታዬ የውይይት ተሳታፊዎች፡ - አስቻለው ኮራ፣ ደጉ ገንፌ (ቄስ)፣ ካፍትሌ ቶራይቶ፣ መምህር ኩሌ ኩርሻ፣ ባሥሬ ባልቻ፣ ወ/ዊ ምትኩ ሐልጌቴ፣ አማሮ አርሳባ፣ ታምራት ጨንፋ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ...more2h 47minPlay
August 04, 2022289 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በአዲሱ የትምህርት ዘመን አዲሱን የትምህርት ፖሊሲ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ2. የኮንሶ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ወጣቶችን ለማነቃቃት ሲያከናውን የነበረውን መርሃ ግብር ማጠቃለሉ ተገለጸ3. በጉጂ ዞን በተከሰተው ድርቅ ሰዎች በረሃብ ሕይወታቸው እያለፈ ነው ተባለ4. ኢትዮጵያ የ“አንድትቻይና” ፖሊሲን እደግፋለሁ አለች...more15minPlay
August 03, 2022288 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ የተከሰተው ድርቅ ያስከተለውን የረሃብ አደጋ ለመቀልበስ በሚደረገው ጥረት የኮንሶ ልማት ማህበር 2ኛ ዙር የዕርዳታ ማሰባሰብ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ2. የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በህዳሴው ግድብና በኢትዮጵያ ወቅቃዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር ተወያዩ3. ህወሓት፤ በትግራይ መሠረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት ለሚሰማሩ አካላት የደህንነት ዋስትና እሰጣለሁ አለ4. የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ “ቻይናን የሚዳፈሩ ሁሉ ይቀጣሉ” ሲሉ አስጠነቀቁ...more14minPlay
August 01, 2022287 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ልማት ማህበር በኮንሶ ዞን ለተከሰተው ድርቅና ረሃብ ማስታገሻ የሚሆን የመጀመሪያ ዙር 224 ኩንታል የምግብ እህል ለግብርና መምሪያ ማስረከቡን አስታወቀ2. ኮንሶ ዞንን ጨምሮ በደቡብ ክልል የሚገኙ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች በሁለት የተለያዩ ክልሎች ለመደራጀት በምክር ቤቶቻቸው ውሳኔዎችን አሳለፉ3. በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ከ29 ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተገለጸ4. አሜሪካን ጨምሮ አምስት ሀገራት የባህር ላይ ጦርነት ልምምድ ጀመሩ...more15minPlay
July 28, 2022286 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞንና አጎራባች ወረዳዎች የተከሰተውን የረሃብ አደጋ ለመቀልበስ በዓለም አቀፍ ድርጅቶች በኩል የቀረበ የእህል ዕርዳታ ባይኖርም በአካባቢ ተወላጆች በኩል የሚደረገው ጥረት አሁንም እንደ ቀጠለ ነው2. አትሌት ደራርቱ ቱሉ “የትግራይ አትሌቶች ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ” መንግስት መንገድ እንዲከፍት ጠየቀች3. መንግስት ከህወሃት ጋር በየትኛውም ጊዜና ቦታ ለመወያየት መዘጋጀቱን ገለጸ4. የፌዴራል መንግሥት በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተውን ድርቅ በይፋ እንዲያሳውቅ ኢሰመኮ ጠየቀ...more17minPlay
July 27, 2022285 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች የመምሪያዎችን የ2014 ሪፖርትና የ2015 ዓ.ም ዕቅዶች መመልከት መጀመራቸው ተገለጸ2. ድንበር ጥሰው የገቡ ከ209 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ3. በአለመግባባት ውስጥ ያሉት የአሜሪካ እና የቻይና መሪዎች ንግግር ሊጀምሩ ነው...more8minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.