Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
November 04, 2021174 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 25 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ፣ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሽፍታ ቡድን ጥቃት መፈጸሙን ተገለጸ2. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅርና አደረጃጀት መመርያ ወጣ3. መንግስት ኤምባሲዎች አዲስ አበባ እንደ ተከበበች በማስመሰል ከሚነዙት ሀሰተኛ መረጃ ኢንዲቆጠቡ አሳሰበ4. የኮሮና ቫይረስን ማከም የሚያስችል የእንክብል መድሃኒት መዘጋጀቱ ተገለጸ...more14minPlay
November 04, 2021173 ከእኛው ለእኛ || የኢሰመጉ 148ኛ ልዩ መግለጫ ጉዳይ || ክፍል 4 || From Us to Us || EHRC 148th Report Release || Part 4በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 148ኛ ልዩ መግለጫ ላይ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ።አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶየውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ ጎዳና እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ...more26minPlay
November 04, 2021172 ከእኛው ለእኛ || የኢሰመጉ 148ኛ ልዩ መግለጫ ጉዳይ || ክፍል 3 || From Us to Us || EHRC 148th Report Release || Part 3በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 148ኛ ልዩ መግለጫ ላይ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ።አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶየውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ ጎዳና እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ...more26minPlay
November 04, 2021171 ከእኛው ለእኛ || የኢሰመጉ 148ኛ ልዩ መግለጫ ጉዳይ || ክፍል 2 || From Us to Us || EHRC 148th Report Release || Part 2በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 148ኛ ልዩ መግለጫ ላይ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ።አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶየውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ ጎዳና እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ...more27minPlay
November 04, 2021170 ከእኛው ለእኛ || የኢሰመጉ 148ኛ ልዩ መግለጫ ጉዳይ || ክፍል 1 || From Us to Us || EHRC 148th Report Release || Part 1በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 148ኛ ልዩ መግለጫ ላይ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ። አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶየውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ ጎዳና እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ...more31minPlay
November 04, 2021169 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 24፣ 2014 አ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1: በኮንሶ ሕዝብ ላይ በጸረ ሰላም ኃይሎች እየተፈጸመ ያለው ጥቃትና የንብረት ውድመት በአስቸኳይ እንዲቆም የሰገን ዙሪያ ወረዳ ጥሪ አቀረበ2: በኢትዮጵያ ሰአብአዊ መብት ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ብሮ የተዘጋጀ ርፖርት ዛሬ ይፋ ሆነ...more7minPlay
November 02, 2021168 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የሰገን ዙሪያ ወረዳ በአካባቢው በሽብር ቡድኖች በቀጠለው ረብሻ ዙሪያ መግለጫ ኣወጣ2. በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ3. በአዲስ አበባ ማንኛውም ዓይነት የጦር መሳሪያ ያላቸው ግለሰቦች በሁለት ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ...more10minPlay
November 01, 2021167 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ ጥቅምት 22 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) ለካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ2. 80 ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ ቴክኒካል ዩንቨርስቲ ሊሆን ነው ተባለ3. ኢትዮጵያ በዓለም በጦርነት ከሚታመሱ የትኩረት አገሮች ተርታ እንደምትገኘ ተገለጸ...more10minPlay
October 29, 2021166 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ዓርብ ጥቅምት 19 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ የጸጥታ ባለሥልጣናት ጉዳይ በድጋሜ በቀጠሮ መተላለፉ ተገለጸ2. በኮንሶ ዞን ከ57 ሺህ በላይ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት መውሰዳቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ3. ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ለዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ብቸኛ እጩ ሆነው መቅረባቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ገለጸ...more12minPlay
October 28, 2021165 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 18 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የካራት ከተማ አስተዳደር የመብራት መቆራረጥ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ከመብራት ኃይል የአርባምንጭ ዲስትሪክት ጋር መወያየቱን አስታወቀ2. በሠገን ዙሪያ ወረዳ ያሉ ትምህርት ቤቶች ወደ መማር ማስተማር ሥራ መመለሳቸው ተገለፀ3. ኢትዮጵያ፤ በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ የአፍሪካ ህብረት ውሳኔን እንደምታከብር ገለጸች...more11minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.