Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.... more
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.
August 15, 2021144 ከእኛው ለእኛ || የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና || ክፍል 3 || From Us to Us || The Role of Justice & Security Institutions|| Part 3"የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more18minPlay
August 15, 2021143 ከእኛው ለእኛ || የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና || ክፍል 2 || From Us to Us || The Role of Justice & Security Institutions|| Part 2"የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more21minPlay
August 15, 2021142 ከእኛው ለእኛ || የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና || ክፍል 1 || From Us to Us || The Role of Justice & Security Institutions|| Part 1"የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1።የውይይቱ ተሳታፊዎች፡አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶእንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።...more26minPlay
August 14, 2021141 የአቶ ማቴዎስ ገለቦ አስተያየት በልዩ ዝግጅት || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Mr. Mathewos Gelebo's Comments || Konso News Media Special Programአቶ ማቴዎስ ገለቦ፣ በኮንሶ ህዝብ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት መቅረፍ ስለሚችልበት ሁኔታ የሰጡት የግል አስተያየት ላይ ተመሥርቶ በያቬሎ ናታዬ የቀረበ ልዩ ዝግጅት። ...more43minPlay
August 14, 2021140 ሁለቱ የጊዜ ሌቦች || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || The Two Thieves of Time || Konso News Media Special Programበጊዜው ዙሪያ በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት። ...more15minPlay
August 12, 2021139 የምሁራን ሚና በኮንሶ || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || The Role of Intellectuals in Konso || Konso News Media Special Programየኮንሶ ምሁራን በኮንሶ ማህበረሰብ ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚዳስስ እና በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ፕሮግራም። ...more16minPlay
August 11, 2021138 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ረቡዕ፣ ነሐሴ 05፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የፍርድ ቤት ዳኞች በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ከፍተኛ ማስፈራሪያና ጫና እንደሚደርስባቸው ተገለጸ2. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ ባለሥልጣናትና የፖሊስ መኮንኖች ጉዳይ ወደ አቃቤ ህግ መተላለፉ ተገለጸ3. “አቤንኤዘር፡ እስከ አሁን ድረስ እግዛኢብሔር ረድቶናል” የሚል ጽሑፍ የታተመባቸውን ቲ-ሸርቶች ይዞ በመንገድ ላይ ሲሄድ የነበረ አንድ ሰው በልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ሲል ውሎ ወደ ካምፓቸው መወሰዱ ተገለጸ...more15minPlay
August 11, 2021137 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ማክሰኞ፣ ነሐሴ 04፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡ላለፉት በርካታ ሳምንታት በእስር ላይ የነበሩ የኮንሶ ዞን ኢዜማ ጽ/ቤት መሪዎች አንዲለቀቁ ፍ/ቤት የወሰነ ቢሆንም ፖሊስ እንዳለቀቃቸው ተገለጸአዘጋጅ፡ ያቬሎ ናታዬአቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ...more7minPlay
August 09, 2021136 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digestየዕለተ ሰኞ፣ ነሐሴ 03፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የአቶ አያኖ ተይካ የሚሊዮኖች ብሮች እንቨርስትመንት በኮንሶ ዞን ትልቅ መነቃቃት መፍጠሩ ተገለጸ2. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሰሩ የካራት ከተማ አስተዳደር ባለሥልጣናትና የፖሊስ መኮንኖች እስከ ዛሬ ቀርበው ቃላቸውን አለመስጠታቸው ተገለጸ 3. መምህር ገመቹ ገንፌ ዛሬ ማምሻውን ከአርባምንጭ ማረሚያ ወጥቶ በሰላም ከቤተሰቡ አባላት ጋር ተቀላቀሉ...more10minPlay
August 08, 2021135 ስለገመቹ ስናስብ || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || When We Think About Gemechu || Konso News Media Special Programስለገመቹ ስናስብ በሚል ርዕስ በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት። ...more12minPlay
FAQs about Konso News:How many episodes does Konso News have?The podcast currently has 342 episodes available.