Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
June 17, 2024የቡድን ሰባት ሀገራት በአፍሪካ መዋዕለ-ንዋይ እና መሠረተ-ልማት ለማስፋፋት ቃል ገቡበኢንዱስትሪ የበለጸጉት የቡድን ሰባት ሀገራት ኢትዮጵያን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ተግባራዊ የሚደረግ “ኢነርጂ ለአፍሪካ ዕድገት” የተሰኘ መርሐ-ግብር እንደሚጀምሩ ገልጸዋል። “በጠንካራ የአፍሪካ ሀገራት ባለቤትነት” ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው ዕቅድ “ዘላቂ፣ የማይበገር እና አካታች ዕድገት እና የኤኮኖሚ ልማት” ለመፍጠር ውጥን አለው።...more12minPlay
June 17, 2024የቡድን ሰባት ሀገራት በአፍሪካ መዋዕለ-ንዋይ እና መሠረተ-ልማት ለማስፋፋት ቃል ገቡበኢንዱስትሪ የበለጸጉት የቡድን ሰባት ሀገራት ኢትዮጵያን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ተግባራዊ የሚደረግ “ኢነርጂ ለአፍሪካ ዕድገት” የተሰኘ መርሐ-ግብር እንደሚጀምሩ ገልጸዋል። “በጠንካራ የአፍሪካ ሀገራት ባለቤትነት” ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው ዕቅድ “ዘላቂ፣ የማይበገር እና አካታች ዕድገት እና የኤኮኖሚ ልማት” ለመፍጠር ውጥን አለው። ባለፈው ሣምንት የተካሔደው የቡድን ሰባት ስብሰባ ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ የሚደረግ ስደት ላይ ጭምር መክሯል...more12minPlay
June 04, 2024ብሔራዊ ምክክር ዓላማዉና ገቢራዊነቱ በኢትዮጵያ-ቃለ መጠይቅአቶ ባይሳ ዋቅወያ የቀድሞ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዲፕሎማት፣ የሕግ ባለሙያ ናቸዉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር መጀመሪያ ሲዘጋጅም እንደ ባለሙያ ተሳታፊ ነበሩ።«ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ ባለቤት፣ የሊግ ኦፍ ኔሽን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥራች ሐገር ሆና ለምንድነዉ ኢትዮጵያዉያን አንድ ሐገረ-ብሔር መፍጠር ያልቻልነዉ?---ለምድነዉ ተከታታይ መንግሥታት ይኸን ነገር ሰርተዉበት አንድ የሆነ ሐገራዊ ማንነትን እንድንፈጥር አላስቻሉንም---» ይላሉ...more40minPlay
May 29, 2024የግንቦት 20፣ ለዉጥና የኢትዮጵያ ጉዞ፣ ቃለ መጠይቅ ከአቶ ያሬድ ጥበቡ ጋር«ግንቦት 20፣ 1983 የነበረኝ ስሜት «ምስቅልቅል ነበር» እኔ ያሰብኩት ደርግም የሚሳተፍበት ሥርዓት ቢመሰረት ኢትዮጵያ ትጠቀማለች የሚል ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ነበረኝ።------አብዮታዊ ዴሞክራሲ በተለይ በኤኮኖሚዉ መስክ ያስመዘገበዉ---የምወደዉ ፓርት ነዉ» «---ያንድ ፓርቲ የበላይነት፣ የብዙ ፓርቲ አጫፋሪነት ነዉ የሚያዋጣዉ የሚል ከዚሕ ህወሓት ከፖለቲካ መሠረቱ 700 ኪሎ ሜትር ርቆ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኝበት ሁኔታ ምናምን የሚልና ከዚያ ፍርሐት የሚነሱት ፖሊሲዎች እንደሚጎዱን አዉቅ ነበር።---»...more24minPlay
April 22, 2024የእስራኤል እና የኢራን ቁርቁስ ወዴት ያመራል?የኢራን እና የእስራኤልን ቁርቁስ በአንክሮ የሚከታተሉ ጉምቱ ዲፕሎማቶች እና ተንታኞች መካከለኛው ምሥራቅን የሚያዳርስ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ሰግተዋል። በደማስቆ የተፈጸመ ጥቃት የሁለቱን ሀገራት የበርካታ አስርት ዓመታት የእጅ አዙር ፍልሚያ ገሀድ ቢያወጣውም በመካከላቸው በቂ ቂም እና አለመተማመን አለ።...more14minPlay
April 15, 2024የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫየአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት ከ2009 ጀምሮ ከያዙት ሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት ይለቃሉ። የኮሚሽኑ ቀጣይ ሊቀ-መንበር አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና የሚመረጥ ይሆናል። እስካሁን ከሦስት የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ዕጩዎች ለአፍሪካ ኮሚሽን ሊቀ-መንበርነት እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል። የኬንያው ራይላ ኦዲንጋ፣ የሶማሊያዋ ፋውዚያ ይሱፍ አዳም እና የጅቡቲው ማሕሙድ አሊ ይሱፍ ለሊቀ-መንበርነቱ የመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው አሳውቀዋል። ሦስቱም ዕጩዎች የየመንግሥታቶቻቸው ድጋፍ አላቸው። ሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ክፍለ አኅጉር ሀገራት ዕጩዎች ካሏቸው እስከ ግንቦት ወር ማቅረብ ይችላሉ።...more16minPlay
April 15, 2024የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫየአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት ከ2009 ጀምሮ ከያዙት ሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት ይለቃሉ። የኮሚሽኑ ቀጣይ ሊቀ-መንበር አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ይመረጣል። እስካሁን ከሦስት የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ዕጩዎች ለአፍሪካ ኮሚሽን ሊቀ-መንበርነት እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል።...more16minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.