Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
January 08, 2024መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ራሳቸውን ለሱዳን መሪነት እያዘጋጁ ወይስ...?የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ኢትዮጵያ እና ኬንያን ጨምሮ አምስት ሀገሮችን ሲጎበኙ የተደረገላቸው አቀባበል የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታኅ አል-ቡርኻንን አስቆጥቷል። ዳጋሎ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብደላ ሐምዶክ የተፈራረሙትን የአዲስ አበባ አዋጅ አል-ቡርኻን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል። ከሀዲ ሲሉም ወርፈዋቸዋል።...more13minPlay
January 08, 2024መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ራሳቸውን ለሱዳን መሪነት እያዘጋጁ ወይስ……?የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ኢትዮጵያ እና ኬንያን ጨምሮ አምስት ሀገሮችን ሲጎበኙ የተደረገላቸው አቀባበል የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታኅ አል-ቡርኻንን አስቆጥቷል። ዳጋሎ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብደላ ሐምዶክ የተፈራረሙትን የአዲስ አበባ አዋጅ አል-ቡርኻን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል። ከሀዲ ሲሉም ወርፈዋቸዋል።...more13minPlay
December 11, 2023ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር፣ ያልተጀመረ ድርድር፤ ማይክ ሐመር ይሳካላቸዋል?በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የተቀሰቀሰው ግጭት በክረምት ቀዝቀዝ ብሎ የነበረ ቢሆንም ባለፉት ሦስት ወራት በኃይል ተባብሷል። ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑት በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ግጭቶቹ በድርድር እንዲቋጩ ግፊት ያደርጋሉ። ሐመር ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር፣ ያልተጀመረ ድርድር ይጠብቃቸዋል።...more14minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.