Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
December 11, 2023ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር ያልተጀመረ ድርድር፤ ማይክ ሐመር ይሳካላቸዋል?በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት የተፈራረሙትን ግጭት የማቆም ሥምምነት ተግባራዊ ማድረግ እንዲቀጥሉ ግፊት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ይጓዛሉ። ሐመር አዲስ አበባ ሲደርሱ በአማራ እና በኦሮሚያ የበረታው ግጭት በድርድር እንዲፈታ ጭምር ግፊት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታውቋል።...more14minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.