Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
August 23, 2023የኢትዮጵያ ቀዉስ፣ምክንያቱና መፍትሔዉ-ቃለ መጠይቅ«-----ሥለዚሕ ትልቁና ቁልፉ ነገር የብዙሐን የሕልዉና መሰረት የሆኑትን መሬት፣ምግብ ማግኘት፣መጠለያ፣ የሕይወት ዋስትና የመሳሰሉትን የሕዝብ አጀንዳዎች እንደዋና የመንግስት አጀንዳዎች ይዞ ከመንቀሳቀስ ይልቅ እነዚሕን መስዋዕት በማድረግና ወደ ጎን በመተዉ የጥቂት ሰዎችን ብልፅግና ወይም ቅንጦትን ሊያረጋግጥ በሚችል መንገድ መንግስት በራሱ---...more21minPlay
August 21, 2023ማሕደረ ዜና፤ ኢትዮጵያ ከድጡ ወደ ማጡከጊምቢ እስከ ጂጂጋ የሚገኙ ግዛቶች የመተከል ለም መሬት ሆነ የጋምቤላ ጥቅጥቅ ደን፣ የቡራዩ ነፋሻ አየር ይባል የአፋር በረሐ፣ የሶማሌ ሜዳ ይሁን የትግራይ ጉጥ ስርጉጥጓጥ፣የአማራ ጉብታ ይባል የኦሮሚያ እርሻ ኢትዮጵያዊ-ኢትዮጵያዉያንን የሚገድል፣የሚደፍር፣የሚዘርፍ የሚያባርርባቸዉ የዘር ጥቃት፣ የዉጊያ አዉድ፣የእልቂት-ፍጅት፣ የጭካኔ ማስጪያ ሆነዋል...more15minPlay
August 14, 2023ሌላ ጥፋት ሌላ እልቂት ወይስ ንግግር እና መፍትሔ?ከትግራዩ ጦርነት ገና በቅጡ ያላገገመች ሀገር ፤ የደረሰውን ጥፋት መጠን እና ልክ በቅጡ ያልለየች ሀገር ፤ መፍትሔ ማበጀት ስትችል በሌላ ጦርነት፤ ለሌላ ጥፋት እንደገና የዓለምን ቀልብ ስባለች ። በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት መፍትሔ አግኝቶ ለዘለቄታው ይገታ ይሆን ? ወይስ ለሀገር የሚተርፍ ለሌላ አስከፊ ጥፋት እና እልቂት ይጋብዝ ይሆን?...more14minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.