Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
February 13, 2023ቱርክ ፤ ከርዕደ መሬቱ ቀውስ ባሻገርእንደዚያም ሆኖ ግን አሁን ዓለም ስለ ቱርክ የሚያወራው ስለምርጫ አልያም ስለወቅታዊው ፖለቲካ እሰጥ አገባ አይደለም። አሁን ስለቅድመ ምርጫ የውጤት አንድምታ የሚወራበት ጊዜም አይደለም ። ቱርክ ታማለች። በደቡባዊ ቱርክ የምትገኘው የጋዚያንቴፕ ከተማ የርዕደ መሬቱ ያስከተለባት ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመቱ አሰቃቂ ነው።...more13minPlay
November 07, 2022ከፕሪቶሪያ መልስ ላቅ ያለው ተስፋ እና ትንሹ ስጋትባለፈው ሳምንት ረቡዕ ፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ለሁለት ዓመታት የዘለቀውን ደም አፋሳሽ ግጭት ያስቆማል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። በሌላ በኩል ግን የስምምነቱ ገቢራዊነት ለአፈጻጸም ያስቸግር ይሆን በማለት ስጋታቸውን የገለጹም አልጠፉም።...more13minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.