Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.
November 07, 2022ከፕሪቶሪያ መልስ ላቅ ያለው ተስፋ እና ትንሹ ስጋትባለፈው ሳምንት ረቡዕ ፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ለሁለት ዓመታት የዘለቀውን ደም አፋሳሽ ግጭት ያስቆማል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። በሌላ በኩል ግን የስምምነቱ ገቢራዊነት ለአፈጻጸም ያስቸግር ይሆን በማለት ስጋታቸውን የገለጹም አልጠፉም።...more13minPlay
October 03, 2022ሞስኮን ከምዕራባውያን ያፋጠጠው የሩሲያ አራት ግዛቶች ግንጠላሩሲያ አራት የዩክሬን ግዛቶች ገንጥላ ባለፈው ሳምንት ጠቅልላች። ዶኔትስክ፣ ሉሐንስክ፣ ኼርሶን እና ዛፖሬዥያ በተባሉት ግዛቶች የተካሔደውን ሕዝበ ውሳኔ ግን ዩክሬን እና አጋሮቿ ሕገ ወጥ እና የይስሙላ ብለውታል። የሩሲያ እርምጃ፤ ሰባት ወር ለዘለቀው ጦርነት ማብቂያ ወይስ የበለጠ ውድመትና ጥፋት ሊያከትል ለሚችል ትልቅ ጦርነት መቃረቢያ?...more12minPlay
September 05, 2022ተፋላሚዎች የቆሙለት ህዝብ አሳስቷቸው ወደ ሰላም መንገድ ይመለሱ ይሆን?በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ባገረሸው ውጊያ የሞት መቁሰል ዜናው መሰማቱ ቀጥሏል። የደም መፋሰሱ፤ ሰሜን ወሎ ቆቦ ወልድያ ተራራ፣ ጋራ እና ሸንተረሩ በባሩድ ጭስ መታወድ ከጀመረ ለሁለት ሳምንታት አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረው። ዋኽምራ፣ ወልቃይት፣ ሱዳን ከኢትዮጵያ አዋሳኝ የድንበር አካባቢም ሌላ የጦር ግንባር ተከፍቶ መገዳደሉ በከፋ ሁኔታ ቀጥሏል።...more13minPlay
August 15, 2022ዊሊያም ሩቶ ምርጫ ኬንያ 2022ን አሸንፈዋል፤ ቀጥሎስ?መቼም ያ የደም መፋሰስ ዳግም እንዲመለስ የሚሻ አይኖርም ። ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን በሰላም ማለቁ ለኬንያውያን ብቻ ሳይሆን ለተቀሩት አፍሪቃውያን መልካም ዜና ነው። ። ሁለቱን ጉምቱ ፖለቲከኞች አንገት ለአንገት ያተናነቀው ምርጫ ኬኒያ 2022 በዶሮ ነጋዴው እና ምክትል ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ አሸናፊነት ተጠናቋል።...more15minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.