Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
September 18, 2023ማሕደረ ዜና፣ የተመድ 78ኛ ጠቅላላ ጉባኤና የዓለም ቀዉስሐዋይ በእሳት፣ ካሊፎርኒያ በአዉሎ ነፋስ፣ ሊቢያ በጎርፍ፣ ግሪክ በእሳትም-በጎርፍም፣ ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ኬንያ ከግጭት ጦርነት ባለፍ በድርቅ ሺዎች እያለቁ፣ ሚሊዮኖች እየተራቡ ወይም እየተፈናቃሉ ነዉ።የተባበሩት መንግስታት በ2015 የነደፈዉ የዘላቂ ልማት ግብ (SDG) እስከ 2030 ድረስ ገቢር ይሆናል ተብሎ ነበር።...more14minPlay
September 11, 2023የ2015 አበይት ክንዉኖችለወትሮዉ የአፍሪቃ ሕብረትንና ሕብረቱ የሰየማቸዉን አደራዳሪዎችን ለኢትዮጵያ መንግስት የሚወግኑ በማለት የሚቃወማዉ፣ በርካታ ቅድመ ሁኔታዎችን ሲደርድር የነበረዉም ሕወሓት ወይም የትግራይ መከላከያ ኃይል በያኔዉ አዲስ ዓመት አዲስ አቋም የያዘዉ በጦር ሜዳዉ ዉጊያ ክፉኛ ሥለተመታ ነዉ የሚሉ ብዙዎች ነበሩ።አሉም...more15minPlay
September 11, 2023ማሕደረ ዜና፣ የ2015 ዐበይት ጉዳዮች ቅኝትመንግስት የክልሎችን ልዩ ኃይላት «ዳግም ማደራጀት» ባለዉ ሥልቱ ትጥቅ እንደሚያስፈታ አወጀ።መጋቢት 24 የመንግስት አዋጅና ትጥቅ የማስፈታት ርምጃ ያሰጋዉ የአማራ ክልል ሕዝብ በተለያዩ ከተሞች ታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ አደረገ።በማግስቱ ፀጥታ አስከባሪዎች በርካታ የአማራ ጋዜጠኛ፣ የመገናኛ ዘዴ ሰራተኞችና የፖለቲካ አቀንቃኞች ከያሉበት እየሰበሰቡ አሰሩ።...more15minPlay
September 04, 2023ማሕደረ ዜና፣ ኤርትራ ድግስ ወይስ ረብሻየእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ለካቢኔያቸዉ አባላት እንደነገሩት የኤርትራዉያን ድብድብና ረብሻ «ቀይ መስመር ያለፈ ነዉ» ረባሾች ከእስራኤል መባረር አለባቸዉ።...more13minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.