Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
September 13, 2021አሜሪካ፦የ9/11 ጥቃት እና ያስከተለው ውጥንቅጥበጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር መስከረም 11 ቀን 2001 ዓ.ም በአሜሪካ የተፈጸመው እና 3, 000 ገደማ ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት መታሰቢያ ባለፈው ቅዳሜ ተካሒዷል። ጥቃቱ በአሜሪካ ካደረሰው የከፋ ጉዳት ባሻገር በሽብር ላይ ለተጀመረው ዓለም አቀፍ ዘመቻ በር ከፍቷል። በአፍጋኒስታን እና በኢራቅ ብርቱ ጦርነት የቀሰቀሰውም ይኸው ጥቃት ነበር።...more9minPlay
August 09, 2021አዲስ ፕሬዝዳንት አሮጌ ችግሮች በኢራንየዋጋ ንረት፣ የውኃ እጥረት፣ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የሚፈትናት ኢራን አዲስ ፕሬዝደንት ባለፈው ሳምንት ሥልጣን ተረክበዋል።ለበርካታ አሮጌ ችግሮች መፍትሔ የማፈላለግ ኃላፊነት የተጣለባቸው ፕሬዝደንት ኢብራሒም ራይሲ ምዕራቡን ዓለም በጥርጣሬ የሚመለከቱ ወግ አጥባቂ ናቸው። በኢራን የኑክሌር መርሐ ግብር ላይ የሚደረገው ድርድር ሌላው የቤት ሥራቸው ነው...more11minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.